ext pop1
Walia Tender
የጨረታ መግዣ እና ማስገቢያ ቀን የማራዘሚያ ማስታወቂያ
የፖፑሌሽን ሰርቪስ ኢንተርናሽናል በሪፖርተር ጋዜጣ የአማርኛው እትም ሠኔ 21 ቀን 2012 ዓ . ም የኮንክሪት ሞልዶችን ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል። ሆኖም በወቅቱ የሐገራችን ሁኔታ እና በአንዳንድ ተጫራቾች ጥያቄ መሰረት የጨረታ መግዣውንና ማስገቢያውን ቀን ለማራዘም ተወስኗል። በመሆኑም ከዚህ በታች በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ መግዣና ማስገቢያ ቀን የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በተሻሻለው የመግዣ ቀን እስከ እ . ኤ . አ ጁላይ 17 2020 ከሰዓት 11 ፡ 00 ሰዓት ብቻ መግዛት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነዳቸውን እስከ እ . ኤ . አ ጁላይ 23 2020 ከሰዓት 10 ፡ 00 ብቻ ማስገባት ይችላሉ።

አድራሻ፡ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከቦሌ ወደ አትላስ በሚወስደው መንገድ SOS Village አጠገብ መቲ ህንጻ 11 ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 251 116674607/251 116674566
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Posted:ሪፖርተር ሰኔ 28 ቀን 2012
Deadline: July 23, 2020
© walia tender