ext mecod45
Walia Tenderየጨረታ ቁጥር
DCE/SE/110/2020 ይመለከታል
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሁርሶ ኮንቴንጀንት ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የSupply and fix electro and fix electro mechanical system ግዥ በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሐምሌ 12/2012 ዓ.ም ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን በማስታወቂያው መሰረት ጨረታው ነሐሴ 04/2012 ዓዓም ከጠዋቱ 4፡15 እንደሚከፈት ተገልጾነበር፡፡
ይሁን እንጂ በሥራ ለውጥ ምክንያት በጨረታ ሰነዱ ላይ ማሻሻያ ስለተደረገ የመክፈቻ ቀኑን ማራዘም አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በፊትየጨረታ ሰነዱን የገዛችሁ የተስተካከለውን (specification) የምህንድስና ዕቃዎች ኬዝ ቲም ቢሮ በመገኘት እንድትወስዱ እያሳሰብን፣
- የጨረታ መዝግያ ቀን፡- ነሐሴ 12/2012 ዓ. ም ከጠዋቱ በ4 ፡00 ሰዓት
- የጨረታ መክፈቻ ቀን፡- ነሐሴ 12/2012 ዓ. ም ከጠዋቱ በ4 ፡15 ሰዓት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-33/34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ. ሳ. ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07
__________________
Posted:ሪፖርተር ነሀሴ 6 ቀን 2012
Deadline: August 18, 2020
__________________
© walia tender