ext debark univ1

ext debark univ1

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ ስለማራዘም

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውሉ ግዥለመፈፀም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሐምሌ 2/2012 ዓ.ም በታተመ ማስታወቂያ፣

  1. በሎት 1 ዲጅታል ላይብራሪ;
  2. በሎት2_supply, installation and configuration of_smart_ class room and collaborative smart meeting room;
  3. በሎት 3 ግሪን ሀውስ ለማሰራት
  4. በሎት 4ICT Consultancy Service የተባሉትን ለግልፅ ጨረታ ጥሪ ማድረጋችንይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን ከላይ ከተዘረዘሩት አገልግሎቶች ባህርይ አንጻር የጨረታሰነድ ለማጠናከር በቂ ጊዜ እና ትኩረት የሚፈልግ ሆኖ በመገኘቱ ለተወዳዳሪዎችበቂጊዜ ለመስጠት እና በቂ ተወዳዳሪዎች እንዲሳተፉ ለማድረግ በአዲስ ዘመንጋዜጣ ሐምሌ 2/2012 ዓ.ም ወጥቶ የነበረውን ማስታወቂያ እስከ ነሐሴ21/2012 ዓም ከጧዋቱ 3 ፡00 ሰዓት መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽ/ ቤት


Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 24 ቀን 2012

Deadline: August 27, 2020


Report Page