eng mec engdashen beer1

eng mec engdashen beer1


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ዳቢአማ/ ግ/04/2020

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አማ ጎንደር ከተማ የሚገኘውን ፋብሪካ ላይ የማስፋፊያ ስራ አካል የሆነውን የኤሌከትሮ ሜካኒካ ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡በመሆኑም የኤሌክትሮ ሜካኒካል የስራ ዘርፍ የተሰማሩና በቂ የስራ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 18 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00-11፡00 ድረስ አዲስ አበባ 22 አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ዮዲ ያርድ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብና የማይመለስ ብር 300.00 ( ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የስራውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 ብር cpoማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የመወዳደሪያ ጨረታ ሰነዳቸውን በተለያየ ፖስታ ቴክኒካል እና ፋይናንሽያል በማለት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ግንቦት 19 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 3፡30 ድረስ 22 አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ዮዲያርድ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው ግንቦት 19 ቀን 2012 ከጠዋቱ 3 ፡30 ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4 ፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች በመወዳደሪያ የጨረታ ሰነዳቸው ላይ ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡
ለጨረታ ከተሰጠው ቀን እና ሰዓት ውጭ ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠመረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-8263405 ደውሎ ወይም በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ::

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ. ማ :



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 09 ቀን 2012

Deadline: May 27, 2020


© walia tender

Report Page