energy 1
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 21/2012
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 የፉይናንስ ግዥ አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት
- 1. አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች
- 2 ስቴሽነሪ፣
- 3. የጽዳት እቃዎች፣
- 4 ቋሚ እቃ፣
- 5 የደንብ ልብስ፣
- 6 የኮምፒውተር፧ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ፣
- 7. ወንበሮች ፤ጠረጴዛ እና የተለያዩ ሼልፎች ጥገና፣
- 8. የባህል አልባሳት፣
- 9 water pamp,
- 10 ዲኮር ተዛማጅ እቃዎች በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈርቶች ኮሚሾሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-9 ለተጠቀሱት እቃዎች እግባብ ያለው ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ሶሃብር ክሊራንስ፣ እንዲሁም የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፍቃድ፣ ንግድ ምዝገባ ወረፉ ፣ ከገቢዎች የጨረታ መሳተፈያ ጊዜ የሚገልጽ ደብዳቤ እና የቫት ተrዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ኮፒ ማቅረብ ሶሚችል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያጋዜጣ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት እስኮ ፖሊስ ጣቢያ ጀርባ ሰሚገኘው የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋይናንስ ግዥና አስተዳደር 3ኛ ፎቅ በመምጣት የማይመለስ 100 ብር ( አንድ መቶ ብር ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይቻላል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሎታቸው የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋጠ CPO ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው እየር ላይ እስከዋለበት የመጨረሻ ቀን ድረስ ከቀኑ 7 ፡00 ሰዓት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቶች ለእያንዳዱ እቃዎች የሚሸጡበትን የእያንዳንዱ ዋጋ ቫትን አካቶ በመግለጽ በታሸገ ኤንቨሎፕ ሱማድረግ ትኑ እድራሻቸውንና የጨረታውን አይነት በመጥቀስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቶች ለሚወዳደሩት እቃ ሳንፕል “ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ::
- ተጫራቾች የተጠቀሱትን እቃዎች በሙሉም ሆነ በከፊል መጫረት ይችላሉ ::
- ጨረታው በተዘጋ በማግስቱ 4 ፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳችን ፋይናንስ ፅ/ ቤት 3 ኛ ፎቅት የሚከፈት ይሆናል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:
- ተጫራቾች ካሸነፉ በኋላ ባሸነፉበት እቃ 10% ሰውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው
- መ/ቤቱ እንደሁኔታው አይቶ 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል
- ስልክ ቁጥር 011-827-78-62
- የኮ/ ቀ/ ክ/ ከ/ ወ/15 ፋይናንስ ግዥና
ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት
___________________________________________________________________________________
Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Energy, Pump Related, Furnitures, Furniture Maintenance, Office Supplies and Stationery, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted Date : አዲስ ዘመን አርብ መጋቢት 11 ቀን 2012
Deadline : 2020-04-02