edu 4

የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 001/12
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኘው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሀ. የቋሚ ዕቃዎች
- ለ. የጽህፈት መሳሪያ እና አላቂ ዕቃዎች
- ሐ. የጽዳት ዕቃዎች
- መ. የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት
- ሠ. ማሽነሪ ጥገና
- ረ. የጥገና ዕቃዎች
- ሰ. ልዩ ልዩ የት/ት ማጣቀሻ መጻህፍት የቤተ-ሙከራ፣ የትምህርት መርጃ እና የስፖርት ዕቃዎች
- ህጋዊ የታደሰ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸውን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። ከፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 ( ሃምሳ ብር) በየሎቱ በ መክፈል ከት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 03 መግዛት ይችላለ፡፡ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት Iኛ ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን ኤንቨሎፕ ሆኖ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 11 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ሊከፈት 2 ቀን ሲቀረው የዕቃ ናሙና መቅረብ አለበት::
- አሸናፊው በሚያቀርባቸው ዕቃዎች ላይ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው 10 ኛው ቀን 8 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8 ፡30 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 11 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ት/ቤቱ ባቀረበው የዋጋ ማቅረቢያ ብቻ በመሙላት ማቅረብ እና ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ት/ቤቱ የሚገዛውን ዕቃ ብዛት 20% የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ተጫራቾች የጨረታ ማስ ከበሪያ ዋስትና የሚሆን በባንክ በተመሰከረ /CPO/ ለሎት ሀ.4,000.00 ፣ ለሎት፣ ሐ እና መ 2,000 ፣ ለሎት ሠ፣ ረ 1000.00 ለሎት ሰ 2,000 ለየሎቱ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ኣቅርቦት (CPO) በፖስታው ውስጥ አብረው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጥቃቅንና አነስተኛ በሚያመርቱት ምርት ካልሆነ በስተቀር ዕቃ ገዝተው የሚያቀርቡ ከሆነ እንደማንኛውም ተጫራቾች ሰነድ በመግዛትና ሲፒዮ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- በጨረታ የሚሳተፉ አካላት ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ (ማብራሪያ)
ከፈለጉ በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር- 011 126 16 15/ 011 22 49 54/56 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- የእቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ ቤት
የቀድሞ መነን ከ6 ኪሎ ዩንቨርሲቲ በግራ በኩል በሚወስደው
መንገድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ ቢሮ
እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ
ሁለተኛ ደረጃ ት/ ቤት
___________________________________________________________________________________
Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Education and Training., Books and Education Materials, Installation and Maintenance, Laboratory and Chemicals, Laboratory Equipments, Machinery., Machinery Maintenance, Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Stationery Supplies, Purchase., Sports/ Camping and Leisure, Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted Date : አዲስ ዘመን ረቡዕ መጋቢት 9 ቀን 2012
Deadline : 2020-03-27