edu 1

የጨረታ ማስታወቂያ
ግዥመለያ ቁጥር 006/2012
የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ ለቅድመ መደበኛ ትምህርት መማር ማስተማሪያ የሚሆኑ
- የቅድመ መደበኛ ትምህርት መማር ማስተማሪያ ቁሳቁስ በመስኩ ከተሠማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፦
- ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
- የተጨማሪ እሴት ተመዝገቢ የሆናችሁ፣
- ጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 ( አሥር ሺህ) በ CPO ማቅረብ የሚችሉ፣
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ በጊዜና በጥራት ማቅረብ ይጠበቅበታል፣ሆኖም የተጫራቹ ዋጋ ለ40 ቀናት ፀንቶ ይቆያል፣
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከከምባታ ጠምባሮ ዞን ፋይ/ኢኮ/ል/መምሪያ ግዥና ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መግዛት ይቻላል፣
- ጨረታው በ16 ኛቀን ከቀኑ 9 ፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 9 ፡15 ተጫራች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ነገር ግን 16 ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የግዥና ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት፡፡
- ለበለጠ መረጃ 046-554-13-93 ዱራሜ
የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፋ/ ኢ/ ል/ መምሪያ
___________________________________________________________________________________
Category : Education and Training., Books and Education Materials, Purchase.
Posted Date : አዲስ ዘመን ሐሙስ መጋቢት 10 ቀን 2012
Deadline : 2020-04-03