consul arada con2

consul arada con2

Walia Tender

የምክር አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 03/2012

የአራዳ ከፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት ለክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ስራ ልዩ አማካሪ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣ የሰው ኃይል በተጨማሪም የሚቀጥሉትን መስፈርቶች በሟሟላት የጨረታ ሰነዱን እንድ ብቻ መውሰድ ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀመርበት ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የስራ ቀን 10 ሰዓት ድረስየጨረታ ማስገቢያ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሠዓት ድረስየጨረታ መክፈቻ ቀን  በጋዜጣ ከወጣበት 11ኛው ቀን የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ጀምሮደረጃ በኮ /ጥ/እ አማካሪ ኢንተርፕራይዞች


የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀመርበት ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የስራ ቀን 10 ሰዓት ድረስ
የጨረታ ማስገቢያ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሠዓት ድረስ
የጨረታ መክፈቻ ቀን  በጋዜጣ ከወጣበት 11ኛው ቀን የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ጀምሮ
ደረጃ በኮ /ጥ/እ አማካሪ ኢንተርፕራይዞች

የሱቅ ስራዎች

ሎት 1-4 የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀመርበት ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የስራ ቀን 10 ሰዓት ድረስየጨረታ ማስገቢያ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሠዓት ድረስየጨረታ መክፈቻ ቀን  በጋዜጣ ከወጣበት 11ኛው ቀን የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ጀምሮ ደረጃ በኮ /ጥ/እአማካሪኢንተርፕራይዞች


lot 5-8 የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀመርበት ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የስራ ቀን 10 ሰዓት ድረስየጨረታ ማስገቢያ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሠዓት ድረስየጨረታ መክፈቻ ቀን  በጋዜጣ ከወጣበት 11ኛው ቀን የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ጀምሮደረጃ በኮ /ጥ/እ አማካሪ ኢንተርፕራይዞች


lot 9-12 የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀመርበት ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የስራ ቀን 10 ሰዓት ድረስየጨረታ ማስገቢያ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሠዓት ድረስየጨረታ መክፈቻ ቀን  በጋዜጣ ከወጣበት 11ኛው ቀን የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ጀምሮደረጃ በኮ /ጥ/እ አማካሪ ኢንተርፕራይዞች




lot 13-16 የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀመርበት ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የስራ ቀን 10 ሰዓት ድረስየጨረታ ማስገቢያ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሠዓት ድረስየጨረታ መክፈቻ ቀን  በጋዜጣ ከወጣበት 11ኛው ቀን የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ጀምሮደረጃ በኮ /ጥ/እ አማካሪ ኢንተርፕራይዞች


ለሥራው ህጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ብቻ፣ ከኮንስትራክሽን ቢሮ የልዩ ለማማከር ስራ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ፣ ተመዝጋቢ የሆኑ መጫረት ይችላሉ ::
ተጫራቶች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ቀን ውስጥ አራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ 3ተኛ ፎቅ በኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ውስጥ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋናው (Original) እና የማይመለስ ቅጂ (copy) ይዞ በመቅረብ ሰነፃ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቶች አንድ ዋና (Original) እና ሁለት ቅጂ (copy) የፋይናንሽያል ጨረታ ሰነድ በተለያየ ኤንቬሎፕ በማዘጋጀትና በሰም በማሸግ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ 3ተኛ ፎቅ በኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በዚሁ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ 3ተኛ ፎቅ ላይ በኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከማስገባታቸው በፊት የተጫራቾች መመሪያን (instruction to bidders) and scope of consultancy Services እንዲያነቡ ይመከራል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከተደራጁበት ክፍለ ከተማ ወይም ህጋዊነት ካለው ተቋም የዋስትና ደብዳቤ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
የጨረታውን መመሪያ አለማክበር እና ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አለማሟላት ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል፡፡
ከአንድ ሰነድ በላይ መወዳደር ከተወዳዳሪነት ሁሉም ላይ ያሰርዛል በተጨማሪም ተጫራቾች ሞልተው ያስገቡት ሰነድ በሁሉም ገፆች ላይ ማህተም እና ፊርማ አለማድረግ ፣ የስራ ዝርዝር ዋጋ (Rate) ላይ የማይነበብ እና ያልተፈረመበት ስርዝ ድልዝ ካለ ፣ ዋጋ (Rate) ያልተሞላለት የስራ ዝርዝር እንዲሁም የስራ ዝርዝር ዋጋ (Rate) ላይ ፍሉድ መጠቀም ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል፡፡
አማካሪው ድርጅት የዲዛይን ማሻሻያ የግንባታ ክትትል እና ውል የማስተዳደር ሥራ ይሰራል፡፡
አማካሪ ድርጅቱ ሥራውን በጥራት ለማከናወን የሚከተላቸውን መሰረታዊ ስትራቴጂዎች የሚያቀርብና እነዚህም ባለመፈጸማቸው ተጠያቂ እንደሚያደርገው ማረጋገጫ የጻፈና በሥራ አስኪያጅ ወይም በሃላፊው የተፈረመና ማህተም ያለው ሰነድ የሚያቀርብ፡፡
ልዩ አማካሪው በደረጃው እንዲያሟላ የሚጠበቅበትን የሰው ሃይል ያለውና በህጋዊ መንገድ በክፍለ ከተማችን የተመዘገቡ ባለሙያዎችን የሚቀጥር መሆኑን የሚገልጽ ሰነድ እንዲሁም ፕሮጀክቱን በጥራት ለማከናወን በቴክኒክ ሰነዱ ላይ አስፈላጊ ናቸው የተባሉ ባለሙያዎችን በወቅቱ እንደሚያሟላ በድርጅቱ ሃላፊ ወይም ሥራ አስኪያጅ የተፈረመና ማህተም ያለው ደብዳቤ የሚያቀርብ፡፡

***መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::


የአራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ጽ/ ቤት


Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 22, 2020


© walia tender

Report Page