cons bui comp Hopf1

cons bui comp Hopf1


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተጠቀሱት የህግ አወጣጥ እና ማርቀቅ የአሠራር መመሪያ የመንግሥት ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አድራሻ፡- አራት ኪሎ ስላሴ ካቴድራል አጠገብ ወይም የኢትዮጵያ አርበኞች ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘውየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት

ሎት 1፡- የህግ አወጣጥ የግዥው መለያ ቁጥር የሕ/ተወ/ም/ቤት ጽ/ቤት/ግ/ፋ/ን/አ/ዳ/29/2012
ሎት 2፡- የጀንሬተር የግዥው መለያ ቁጥር፡- የሕ/ተወ/ም/ቤት ጽ/ ቤት/ግ/ፋ/ን/አ/ዳ/30/2o12
ሎት 3፡- ዪፒኤስ 20 kva ዮግዥ መለያ ቁጥር የሕይተወንም! ቤት ጽ/ቤት/ግ/ፋ/ን/እ/ዳ/31/2012
ተጫራቶች አግባብ ያለው የዘመኑ ግብር የተከፈለሰት እና የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።
የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ሊስት ላይ የተመዘገቡና በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳሴ ማቅረብ የሚችሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ዮግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የጨረታ ሰነዱን ለሚወዳደሩበት በያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 50.00 ( ሃምሳ ብር/ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናቶች ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብ ለሚፈልጉት የሰነድ ዓይነት ክፍያ ፈጽመው ሰነዱን ስላሴ ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 46 ከግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቶች ከላይ ለተጠቀሱት፡- ሎት 1 የህግ አወጣጥ እና ማርቀቅ የአሠራር መመሪያ አገልግሎት ሥራዎች ግ ዥ ብር 5,000.00 ( አምስት ሺ ብር ብቻ) ሎት 2 የጀነሬተር ግዥ ብር 5,000.00 ( አምስት ሺ ብር ብቻ) ፣ሎት 3 ዩፒኤስ 20 kva ግዥ ብር 5,000.00 ( አምስት ሺ ብር ብቻ) ሰባንክ በተረጋገጠ CPO፣ ቢድቦንድ ወይም በጥሬ ገንዘብ ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ እሸናፊው ድርጅት እንደታወቀ ውል ለመዋዋል የሚያስችል ለእሸነፈው እቃ ከጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ሲድቦንድ የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ሲዘጋጅ፡- በአማርኛ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጽ/ቤት በእንግሊዝኛ secretariat of The House of Peoples Representative በሚል መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡
ተጫራቶች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ዋጋፋይናንሻል፤ ቴክኒካል፣ ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን ከረፋዱ 4 ፡00 ሰዓት በፊት አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 46 ከግዥ ክፍል ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የመጫረቻ ሰነዱን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
የ ጨረታ ማስታወቂያው ቢጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ16 ኛው ቀን 4 ፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ በዕለቱ 4 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለዚሁ በተዘጋጀው አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል፣
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0111-24-1037 የውስጥ መስመር 195 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2012

Deadline: June 10, 2020


© walia tender

Report Page