con et toll roads1

con et toll roads1

Walia Tender

         የጨረታ ማስታወቂያ

ግ. ጨ. ቁ 41/2012

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጥበቃ ማማ ግንባታ ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛው ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል

የታደሰ የንግድ ፍቃድ
የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
ደረጃ GC 7 እና ከዛ በላይ ወይም BC እኩሌታው
ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90 (ዘጠና ቀናት)
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 20,000.00 ( ሃያ ሺ ብር ) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒ ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 06 የማይመለስ 100.00( አንድ መቶ ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 18/10/2012 ዓ . ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት
ጨረታው የሚከፈተው በዕስቱ 18/10/2012 ከቀኑ 9:30 ሰዓት
ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ( ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012

Deadline: June 25, 2020


© walia tender

Report Page