con eng consul EPRDF FED POLICE COM8

con eng consul EPRDF FED POLICE COM8

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
ፌ / ፖ / ኮ :-04/05/06/2012


የኢፌዴሪ ፈዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ለወንጀል መከላከል ዘርፍ አገልግሎት የሚውል፡-

የG+10 የቢሮ ካፍቴሪያ ፣
ቤተ መጽሐፍት ሕንፃ እና የG+5
የሴቶች እና የወንዶች መኖሪያ ሕንፃ በተጨማሪም የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ግንባታዎችን የዲዛይንና የቁጥጥር ሥራ የሚሠራ አማካሪ ድርጅቶችን ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ግንባታዎች የሚሰሩበት ቦታዎች፡-

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ አካባቢ
በእዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አካባቢ እና
በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወይራ ሰፈር እካባቢ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የዲዛይንና የቁጥጥር ሥራ የሚሠራ እማካሪ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፦

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ እማካሪ ድርጅቶች በማማከር እና በቁጥጥር ሥራ የተሰማሩ ድርጅቶች ደረጃ አንድ (1) የሆኑ፣ ከሥራው ጋር የተገናኘ በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ ወቅታዊ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት፣ በመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በዌብሳይት ላይ የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሠርተፍኬት እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ፌ/ፖ/ኮ 04/2012 በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ አካባቢ ለሚሰራ የግንባታ ሥራ 50,000.00 ( ሃምሳ ሺህ ብር) ፣ ፌ /ፖ/ኮ 05/2012 በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አካባቢ ለሚሰራ የግንባታ ሥራ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) እና ፣ፌ/ፖ/ኮ06/2012 በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወይራ ሰፈር አካባቢ ለሚሰራ የግንባታ ሥራ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ (BID BOND)/CPO/በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቶች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፌ/ፖ/ኮ 04/2012 በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ አካባቢ ለሚሰራ የግንባታ ሥራ እስከ 30/o/2012 ዓም)፣ፌ/ፖ/ኮ 05/2012 በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አካባቢ ለሚሰራ የግንባታ ሥራ እስከ 07/11/2012 ዓ.ም እና ፌ/ፖ/ኮ 06/2012 በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወይራ ሰፈር አካባቢ ለሚሰራ የግንባታ ሥራ እስከ 14/11/2012 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 ( አምስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ግዥ ዲቪዥን ቢሮ ቁጥር 203 ቀርበው የጨረታ ሠነዱን በመግዛት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማሸግና በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ወይም በመልዕክት ሣጥን ቁጥር 199 መላክ ይችላሉ፡፡

መ/ ቤታችን ስለጨረታ ሰነዱ መጥፋት ወይም መዘግየት ኃላፊነት አይወስድም::

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ከላይ በተገለፀው የ ጨረታ ሰነድ የመክፈቻ የመጨረሻ ቀን ከረፋዱ 4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው በተመሳሳይ ቀን በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መ/ ቤት ትንሽ አዳራሽ በ4:30 ሰዓት ይከፈታል። በተጨማሪ ማብራሪያ

በስልክ ቁጥር፡- 011-5-58-17-39/011-5-52-44-12/ 011-5-31-20-95/ 011-5-31- 21-99 የውስጥ ስልከ 2104/07/1101
ፋክስ ቁጥር 011-5-52-55-7 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢ. ፌ. ዴ. ሪ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2012

Deadline: July 21, 2020


© walia tender

Report Page