con arada1

con arada1

Walia Tender

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ

ቁጥር 08/2012



የአራዳ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ስራ የሚሠሩ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣የሰው ሀይል በተጨማሪም የሚቀጥሉትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን አንድ ብቻ መውሰድ ይችላሉ፡


lot 1 ,2
lot 3,4,5
lot 6,7,8
lot 9,10,11
lot 12,13,14
lot 15,16

ለሁሉም ሎቶች

የጨረታ ማስገቢያ ቀን

በጋዜጣ ከወጣበት    16ኛው ቀን የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 ጀምሮ

የጨረታ መክፈቻ ቀን

በጋዜጣ ከወጣበት  16ኛው ቀን የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ጀምሮ




በጥቃቅንና አነስተኛ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተደራጁ የሆኑ፡፡
ለሥራው ሕጋዊ ፈቃድ ኖሮአቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማትና ቁጥጥር ዘርፍ ተመዝነው የሙያ ምዘና ሰርተፊኬት /coc/ ያላቸው እና ከተደራጁበት ክፍለ ከተማ ሥራ እንደሌላቸው ወይም የያዙት ስራ ከ70% በላይ መሆኑን የሚገልጽ እና የጨረታ ዋስትና ደብዳቤ ይዘው መቅረብ የሚችሉ፡፡
የጨረታ ሰነዱን በአራዳ ክ/ከተማ ህንጻ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት 3ተኛ ፎቅ ላይ ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች አንድ ዋናና ሁለት ኮፒ የፋይናንሽያል ጨረታ ሰነድ በተለያየ ኤንቬሎፕ በማዘጋጀትና በሰም በማሸግ በአራዳ ክ/ከተማ ህንጻ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት 3ተኛ ፎቅ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በአራዳ ክ/ከተማ ህንጻ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት 3ተኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
ማንኛውም ተጫራቾች በተራ ቁጥር ሁለት(2) ላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች በፋይናንሻል ኦሪጅናል ሰነድ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ስርዝ ድልዝ ኖሮት ካልተፈረመ፣ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ፣ በሰም ያልታሸገ ሰነድ ከጨረታው ያሰርዛል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ፡- የአራዳ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን ጽ/ ቤት ምህንድስና ግዥ ቡድን በግንባር በመቅረብ መረዳት ይችላሉ፡፡

የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር

ኮንስትራክሽን / ቤት


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 20, 2020


© walia tender


Report Page