cater adama 45

cater adama 45


call 0919415260

የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2013 የበጀት ዓመት

እንጀራ
የወተትና የእንስሳት ተዋጽኦ
የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጥና አትክልቶች
ዳቦ
የከብት ሥጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማስራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር አለባችሁ ::

የ2012 የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላቸሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፡፡
ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)እና ተርን ኦቨር (TOT) ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ያሸነፉበትን እቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሳቸው ወጪ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናሉን ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው::
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ ክፍል ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 50 ብር/ ሃምሳ ብር/ እየከፈሉ እስከ ግንቦት 24/9/2012 6 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
ጨረታው የሚከፈተው በ24/9/2012 ዓ. ም ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ለጨረታ ማስከበሪያ ብር ከዚህ በታች የተገለፀውን በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (በካሽ) ማስያዝ የሚችል ይሆናል፡፡

ለእንጀራ ብር 4500 ( አራት ሺ አምስት መቶ ብር)
ለወተትና የእንሳሰት ተዋጽኦ ብር 4000 ( አራት ሺህ) ብር
ለተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጥና አትክልቶች ብር 5,500 ( አምስት ሺህ አምስት መቶ) ብር
ለዳቦ ብር 4000 ( አራት ሺህ ብር )
ለከብት ሥጋ ብር 6,000 ( ስድስት ሺህ) ብር
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-11-36-68-92 ደውለው መረዳት ይችላሉ ፡፡

አዳሚ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 11 ቀን 2012
Deadline: June 1, 2020


© walia tender

Report Page