ammend ERA3
Walia Tender
ማስተካከያ
በጨረታ ቁጥር ቲ-16/2012 Construction Machineries & Vehicles
በዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በሚያዝያ 29 እና በማስተካከያ ግንቦት 27/2012 ዓ.ም የጨረታ ጥሪ ታትሞ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ከሐምሌ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ነሐሴ 18 ቀን 2012ዓም እስከ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ እንዲራዘም የተደረገ መሆኑን እየገለፅን የሚገዙትን ማሽነሪዎች ዝርዝር እና ጨረታ ማስከበሪያ በዚህ አንዲስተካከል እናሳስባለን፡፡

የእቃ ግዥ ቡድን
የፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770
ስልክ ቁጥር +251 115530423 ወይም +251115517170
ፋክስ ቁጥር 011550788
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን
________________
Posted: አዲስ ዘመን ሐምሌ 14 ቀን 2012
Deadline: August 24, 2020
________________