YENETA TUTORIAL

YENETA TUTORIAL


In collaboration with ᗩ+ አካዳሚ


ለእናንተ ለቤተሰቦቹ ስኬት የሚተጋው ᗩ+ አካዳሚ ከብዙ ዝግጅት እና ድካም ጋር በቅርቡ ይዞት የመጣው Yeneta Tutorial እነዚህን ነገሮች አካቷል👇


🔝ኮርሶቹ ሰቃይ በሆኑ የ  ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተዘጋጅተው በ አስተማሪዎች ህብረት ተገምግመው approve ✅ የተደረጉ ናቸው!!


✅ እጥር ምጥን ተደርገው ግልፅ በሆነ መልኩ የተዘጋጁ ኖቶች


✅ በሳምንት ሶስት ቀን እነዚህ ሰቃይ ተማሪዎች እና መምራን live chat በመግባት ግርታ የፈጠረባችሁን

ማንኛውንም ጥያቄ ይመልሳሉ


✅ የሁሉንም ዩንቨርስቲዎች ከዚህ በፊት የነበሩ Mid Exam እና Final Examኦችን በHD QUALITY በአንድ ቦታ ያገኛሉ!!


📌የተካተቱ ትምህርቶች:-


Maths for Natural Science, General Physics, Logical and Critical Thinking, General Psychology, English Skill I,Maths for Social Science,

Emerging Technology, Anthropology, Global Trends, Economics, Inclusiveness, Civics and Moral Education, General Chemistry.

ትምህርቱን የሚያስተምሩተ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የተለያዩ ዩንቨርስቲዎች የተወጣጡ ሰቃይ ተማሪዎች ናቸው :-


💊በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ

🔝 MATRIC RESULT : 643


💊ጥቁር አምበሳ ሆስፒታል


🔝MATRIC RESULT : 639


👨‍🏫AAIT (5 ኪሎ) Software Engineering


🔝MATRIC RESULT : 633


🤌AAU commerce ካምፓስ የ economic ሰቃይ ተማሪ


   🔝MATRIC RESULT :


እነዚህ ድንቅ ልጆች ከኮርሱ በተጨማሪ ለናንተ ይጠቅማሉ ለትምህርት ሕይወታችሁ ስንቅ ይሆናሉ ያሏቸውን የተለያዩ የስነልቦና ምክሮች


👉ምን ብናረግ የምፈልገው field መግባት አንችላለን?


👉እንዴት ባጠና በ አጭር ጊዜ ውጤታማ መሆን እችላለው?


👉ዩንቨርስቲ ላይ እንዴት አሪፍ GRADE ይሰራል?


የሚሉ ጥያቄዎቻችሁን እና የግል ልምዳቸውን ለማጋራት ዝግጅታቸውን ጨርሰው እየጠበቋቹ ነዉ!!

የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ:-


✍ሳቢ ቅልጥፍ እና እጥር ባለ ፅሁፍ(pdf,ppt,text)


🗣voice ( Voice lectures + live sessions)


📄Illustrative images ( Diagrams)


🎞Low MB illustrative videos


📌ቲቶርያሉ በሁለት Group የተከፈለ ሲሆን እነርሱም:-


Natural science እና Social science ናቸው።


👉 በ Natural Science ውስጥ የሚሰጡት ኮርሶች:-👇


Maths for Natural Science

General physics

General chemistry

Logical and Critical Thinking

General Psychology

English Skill I ናቸው።


👉 በ Social Science ውስጥ የሚሰጡ ኮርሶች:- 👇


Maths for Social Science

Emerging Technology

Anthropology

Global Trends

Economics

Civics and Moral Education

English Skill I ናቸው።


📚 እናንተ በተመደባችሁበት ግቢ በመጀመሪያው ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች መሰረት በማድረግ ከሁለቱ በአንዱ ቲቶርያል ተመዝግባችሁ ትምህርቶቹን ማግኘት ትችላላችሁ።

👉ይህ ማለት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ፤ ዩኒቨርሲቲያችሁ የሚሰጠውን የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች መሰረት በማድረግ የምትመዘገቡት Natural Science ወይም Social Science ነው።


📚 ከሁለቱም ቲቶርያሎች የምትወስዱት ኮርስ ካለ ፥ መጀመሪያ በአንዱ ቲቶርያል ተመዝገቡ። ተመዝግባችሁ ትምህርቱ ወደሚሰጥበት ቻናል ስትገቡ ፤ ወደ ሁለተኛው ቲቶርያል ክላስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እንድትገቡ ይደረጋል።


Our team of experienced tutors is passionate about helping students succeed, and we're committed to providing you with the resources you need to excel academically. With Yeneta Tutorial, you can learn at your own pace and on your own schedule, making it the perfect resource for busy students. Our channel is updated regularly with new tutorials, so you can always stay up-to-date with the latest information. Plus, our community of learners is always available to answer your questions and provide additional support.


Our materials are clear and concise 👇


Report Page