Walia tender 15

Walia tender 15


የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በኩል የሚሰራው የመንገድ ማብራት ፖል ስራና ከኔ ትከላ ሥራ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሰራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት መወዳደር ለሚፈልጉ ፡

በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
የቫት ተመዝጋብ የሆኑ
የዘመኑን ግብር የከፈሉ
ጥራት ያለውን ዕቃ በዲዛይን መሠረት መስራት የሚችሉ
የጨረታ ማስከበሪያ 5,000 ( አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ Cpo /ካሽ ማቅረብ የሚችሉ
መልካም አፈፃፀም ያለው።
ስለዚህ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አለታ ጩኮ ከተማ አሰ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቀርበው የስራው ዝርዝር ሁኔታ የያዘ ሰነድ የማይመለስ 50 ( ሃምሳ ብር) በመከፈል በማግኘት ያንዱን ማብራት ፖል ስራና ከኔ ትከላ የሚሰሩበትን ዋጋ በመሙላት ኦርጅናልና ቴክኒካል እና ኮፒ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ውስጥ በማሸግ ሁሉንም ፖስታ በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ አ/ጨ/ከ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16 ኛው ሥራ ቀን 4 ፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

የመክፈቻ ቀኑ በበዓላት፣ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል። ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0462270732/0917/0835

በሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ ፋ/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት


Posted: አዲስዘመን ሚያዝያ 16፥2012
Deadline: May 9, 2020

back


Report Page