Walia tender2

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02
ደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ፤
ሎት 1የፅህፈት መሣሪያዎችና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች፣
ሎት 3 አላቂ የሕክምና ዕቃዎች፣
ሎት 4 የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን ለመግዛት እና
ሎት 5 የተለያዩ የደረጃ ስራ በአርማታ እና በሴራሚክ፣ የአርማታ ምንጣፍ (የድንጋይ ንጣፍ) ስራ፣ የበረንዳ የብረት ስራዎች እና የበር ማውጣት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት / ለማሰራት/ ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ሞልተው ሲመልሱ
ለጨረታ ማስከበሪያ ሎት1 33,983.00 2% 680.00 (ስድስት መቶ ሰማኒያ ብር ብቻ )
ሎት 2 39,876.00 2% 797.00 (ሰባት መቶ ዘጠና ሰባት ብር ብቻ )
ሎት 3 2,000.00 2% 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ )
ሎት 450,000.00 2% 1,000.00( አንድ ሺህ ብር ብቻ )
ሎት 5 200,000 2% 4000.00(አራት ሺህ ብር ብቻ)
በደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ከፋይነት የተመዘገቡ፣ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ት/ቤቱ የሚገኝበት አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አውቶብስ ተራ ከፍ ብሎ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 04 የማይመለስ 50.00 ( ሃምሳ ብር) በመክፈል ሰነድ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ11 ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3 ፡30 ይታሸጋል 4 ፡00 ሰዓት ይከፈታል መ/ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው : :
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0112-1373 57
የደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 17፥2012
Deadline: May 5, 2020