Walia tender19

የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር ወጋገን 38/2012
ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ


ማሳሰቢያ
ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በወጋገን ባንክ አማ ስም በማሰራት መመዝገብና በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ::
የጨረታ አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ5/አስራአምስት/ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመስስስትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። ላላሸነፉት ተጫራቶች ግን ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰውን ንብረት የሚገዛ የጨረታ አሸናፊ ባሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተጨማሪ እሴት ታክስን ይከፍላል።
ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
ጨረታው የሚካሄደው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ አድራሻ ነው።
የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ብቻ መሆኑን እንገልጻለን:
ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት በመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከአበዳሪው ሐዋሳ ቅርንጫፍ ወይም ሐዋሳ ዲስትሪክት ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።
ተበዳሪው ወይም መያዣ ሰጪው በጨረታው ቀንና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላል፤ ነገር ግን ተበዳሪው ወይም መያዣ ሰጪው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል። ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
የባንኩ የብድር ፖሊሲ እና ፕሮሲጀር የሚጠይቀውን መስፈርት አሟልቶ ለሚቀርብ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ እስከ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር የሚያገኝበትን ሁኔታ ሊያመቻች ይችላል።
ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።
ለበለጠ ማብራሪያ ወጋገን ባንክ አማ ሐዋሳ ቅርንጫፍን በስልክ ቁጥር 046-2202629 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::
ወጋገን ባንክ አ. ማ
Posted: አዲስዘመን ሚያዝያ 16፥2012
Deadline: May 26, 2020