Walia tender Tips 3

Walia tender Tips 3


ከአንድ አቅራቢ የሚፈፀም ግዥ


-ግዥ ፈፃሚ አካላት በአንቀጽ ፳፯/፪ በተደነገገው መሠረት ከአንድ አቅራቢ ግዥ ለመፈፀም ሲፈልጉ ግዥውን መፈፀም ያስፈለገበትን ምክንያት እና የሚገዛውን ዕቃ ወይም አገለግሎት ጥራት፣ ብዛት፣ የማቅረቢያ ጊዜና ሁኔታዎች የሚያብራራ መግለጫ ማዘጋጀትና ከአቅራቢው ጋር በግልጽ መደራደር አለባቸው፡፡ ድርድሩ ከተካሄደ በኋላ በአንቀጽ ፳፯/፩ መሠረት ግዥ ለመፈፀም የሚደርሰው ስምምነት በሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች በሚፈረም ውል መረጋገጥ አለበት፡፡
- በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፯/፪ በተደነገገው መሠረት ከአንድ አቀራቢ ለሚፈፀም ግዥ ውል መዋዋል አስፈላጊ አይደለም፡፡



©walia tender

Report Page