Walia tender 5

Walia tender 5


ግልጽ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ 03/2012

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በስሩ ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች ማለትም፡

ሎት 1 ስቴሽነሪ፣
ሎት 2 የተሽከርካሪ ጎማ ፣
ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃ
ሎት 4 ቧንቧና የውሀ ዕቃዎች፣
ሎት 5 የግንባታ ዕቃ፣
ሎት 6 የእንስሳት መድኃኒት እና ዕቃ፣
ሎት 7 ፈርኒቸር፣
ሎት 8 የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣
ሎት 9 የፅዳት እቃ፣
ሎት 10 የደንብ ልብስ ስፌት፣
ሎት 11. የስፖርት ዕቃ ፣
ሎት.12 የደንብ ልብስ ፣
ሎት 13 ህትመት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች መሳተፍ ይችላል፡፡

በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ፣የቫት ተመዝጋቢ ላልሆኑ የሚሞሉት ዋጋ 200,000/ከሁለት መቶ ሺህ ብር/ መብለጥ የለበትም
ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 30 ብር/ ሰላሳ ብር/ ብቻ በመክፈል ከበ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በግዥ ቡድን ቢሮቁ 4 በ17/8/2012ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰአት ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /1% በጥሬ ገንዘብ በመሂ1- ገቢ ማድረግ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ CPO/ ማስያዝ አለባቸው፣
ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ተብሎ ተጽፎበት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ እስከ 3/ 9/2012 ዓ. ም ጠዋት 4 ፡00 ሰአት ድረስ የጨረታውን ሰነድ በግዥ ቡድን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ በዚሁ ሰአት የጨረታው ሳጥን ይዘጋል/ይታሸጋል፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው /የውክልና ህጋዊ ደብዳቤ በመያዝ/ በተገኙበት በ 3/9/2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 4 ፡30 ሰአት በስ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ኃላፊ ቢሮ ቢሮ ቁጥር 1ይከፈታል፡፡
በጨረታው ላይ የሚሳተፈው ተጫራች አሸናፊ ሆኖ ሲገኝ ወዲያውኑ ውል ፈጽሞ እቃውን ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
ተጫራቾች ለጨረታው ከተዘጋጀው ሰነድ በተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር፡- 022 472 00 80 ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡
ተጫራቾች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
ውድድሩ በተናጠል ወይም በጥቅል /በሎት ድምር ዋጋ/ሊሆን ይችላል .
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገ/ ኢ/ ት/ ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 17፥2012
Deadline: May 11, 2020


back

Report Page