Walia tender 22

የጨረታ መክፈቻ ቀን ስ ለ ማራዘም እና የጨረታ ሰነድ ለማስተካከል
በዩኒቨርሲቲያችን በ05/07/2012 ዓ.ም እና ቀን 18/07/2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጡት ግልፅ ጨረታዎች በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ትራንስፖርት በመቋረጡ የጨረታውን የመክፈቻ ቀን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሁለቱም ጨረታዎች ለተጨማሪ 17 ቀን የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን
የአይሲቱ መሰረተ ልማት ማለትም Supply Construction, Installation Migration Training and Commissioning of LAN Network and Modular Date Center Infrastructure Project On Turnkey Basis ሚያዚያ 5/2012 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4፡10 ሰዓት ላይ ይከፈት የነበረው በ22/08/2012 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡10 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
ዲጂታል ላይብረሪ ማሽን
ሀ/ ለሎት 01 ጨረታ በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ15ኛው ቀን 02/08/2012 ዓ/ም ከቀኑ 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ እለት 4፡30 ላይ ይከፈት የነበረው በቀን 19/08/2012 ዓ/ም ከቀኑ 4፤oo ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡10 ላይ ይከፈታል
ለ/ ለሎት 2 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈት የነበረው በ19/08/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 8፡10 ላይ ይከፈታል።
ሎት 02 SRE ዲጅታል ላይብረሪ ማሽን ተብሎ የተጻፈው ዲጂታል ላይብረሪ ማሽን በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን።
የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ መጋቢት 05/2012 ዓ/ም እና መጋቢት 18/2012 ዓ/ም የወጣውን አዲስ ዘመን ጋዜጣ መመልከት ይቻላል።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0581410526 መጠየቅ ይቻላል
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
Posted:አዲስዘመን ሚያዝያ 16፥2012
Deadline: April 27, 2020