Walia tender 21

በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የወን/ መ/ ዘርፍ
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ//ወን/መከ/ ዘርፍ አል 41/2012 ዓ/ም የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ//ወን/መከ/ ዘርፍ ፀተ 42/2012 ዓ/ም በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የወን/መከ/ዘርፍ ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡
1 አልባሳት፡- ለሰራዊት የሚሆን አረንጓዴ የደንብ ልብስ፣አንፀባራቂ ጃኬት እና የሲቪል ፅዳት ሰራተኞች ሸሚዝ፣ለሞተረኛ የሚሆን የእጅ ጓንት፣ ለሞተረኛ የሚሆን ሄልመንት እና ሴፍቲ ጫማ
2.ፀረ-ተባይ መድሀኒት ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውል፡- ለትኋን፣ ለቁንጫ እና ወዘተ ማጥፊያ
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከስራው ጋር የተገናኘ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው የሃገር ውስጥ ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ/ክሊራንስ/ የሚያቀርቡ፣ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር የሚሰጠውን በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት/Supplier List/፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬትና የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት /tin No በማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው :: ተጫራቾች የጨረታ መመሪያና የእቃ ዝርዝር መግለጫ የሆነውን የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከተራቁጥር -2 ለተከታታይ 15 ቀናት የሚሸጥ ይሆናል፡፡ ከተራ ቁጥር 1-2 ለተጠቀሱት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 100 ብር ሜክሲኮ በሚገኘው የፌ/ፖ/ወን| መከ/ ዘርፍ ፋይናንስ ዲቪዥን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 ቀርቦ በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቤዝመንት ቢሮ ቁጥር 45 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉመሆኑን እንገልፃለን::ተጫራቾችለጨረታማስከበሪያዋስትናየሚሆንከታወቀባንክየተረጋገጠCPOበተራ ቁጥር 1-2ለተጠቀሱት የሚመለስ ብር 10,000.00 ( አስር ሺህ ብር) በፌ/ፖ/ወን/መከ/ዘርፍ በግዥ ዲቪዥን ጨረታ ቢሮቁጥር B45 ኦርጅናል CPOከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ጨረታዎችን በሚከፈትበት ቀን ማቅረብ አለባቸው፡፡
ጨረታዎችን የሚከፈትባቸው ቀን እና ሰዓት፡
1 አልባሳት፡- ለሰራዊት የሚሆን አረንጓዴ የደንብ ልብስ፣ አንፀባራቂ ጃኬት፣ የሲቪል ፅዳት ሰራተኞች ሸሚዝ፣ ለሞተረኛ የሚሆን የእጅ ጓንት፣ ለሞተረኛ የሚሆን ሄልመንት እና ሴፍቲ ጫማ ጨረታው የሚከፈተው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን ከረፋዱ 4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከረፋዱ 4 ፡10 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፌ/ፖ/ወን/መከ/ዘርፍ ጨረታ ቢሮ ቁጥር B45 ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን በ16 ኛው ቀን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
2. ፀረ-ተባይመድሀኒት፡-ለቤትውስጥ አገልግሎት የሚውል ለትኋን፣ ለቁንጫ እና ወ.ዘተማጥፊያ ጨረታው የሚከፈተው - አዲስ ዘመን ጋዜጣታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 16 ኛው ቀን ከረፋዱ 4 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከረፋዱ 4 ፡40 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፌ/ፖ/ወን/መከ/ዘርፍ ጨረታ ቢሮ ቁጥር B45 ይከፈታል፡ ፡ ሆኖም ግን በ16 ኛው ቀን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- -
የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ በአማርኛቋንቋ መሆኑን እየገለፅን፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ የባንክ ዋስትና /የባንክ ጋራንት /ማስያዝ አይፈቀድም፡፡
-አድራሻ፡- ሜክሲኮ አደባባይ ተግባረ ዕድ ፊት ለፊት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ለተጨማሪ ማብራሪያ ቁጥር 0115-15-95-04 ወይም 0115-50-40-15 EX2044 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የወን/ መከ/ ዘርፍ
Posted: አዲስዘመን ሚያዝያ 16፥2012
Deadline: May 9, 2020