Vic sale print con comp kirkos con finance19

Vic sale print con comp kirkos con finance19


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2012

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡



ለኮንስትራክሽን

በዚሁም መሰረት በጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ቲን ነምበር፣ የግብር ክሊራንስ፤ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ እና በዘርፉ የተሰማራ ብቻ፤
የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 / ሁለት መቶ / በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ከ2፡30-11፡30 ሰዓት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 120 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ አንድ (1) ኦርጅናልና ሁለት (2) ኮፒ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን 4፡30 ድረስ ባንቢስ ኖክ ማደያ አጠገብ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 120 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒ ኦ / CPO/ በኦርጅናል ሰነድ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች በሎት 2 መ/ቤታችን ያዘጋጀውን ናሙና በመመልከት የሚወዳደሩበትን ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ጨረታው በ 11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11 ኛው ቀን ከረፋ ዱ 5 ፡ 00 ሰዓት በቂር/ክፍ/ከተ/አስተዳደር ህንጻ ባንቢስ ኖክ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 120 የሚከፈት ሲሆን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።

ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ከተደራጁበት ወረዳ ወቅታዊ የሆነ ደብዳቤ በአድራሻችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0115582294 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ ቤት

የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2012

Deadline: June 7, 2020


© walia tender

Report Page