Vic sale print addis driv19

Vic sale print addis driv19


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 04/2012

የአዲስአበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ለ2012 ዓ.ም አገልግሎት

ሎት1 ፡ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች (የመኪና ጎማ፣ የመኪና ክሪክ፣ እሳት አደጋ ማጥፊያ፣ ስኮርት ጎማ ቼርኬ፣ የስኮርት ጎማ ቁልፍ ጋንች፣ የዳሽ ቦርድ ቅባት፣ የመኪና ሽታ ማጥፊያ፣ የውሻ ቆዳ፣ የመሪ ከቨር፣ የነፋስ መከላከያ፣ የወንበር ልብስ፣ የሙቀት መከላከያ፣ የመስታዎት ማጽጃ) ፤
ሎት 2፡ ህትመት (የመታወቂያ ካርድ፣ የደረት፣የጠረጴዛና የበር ባጅ ፣ ቲተርና ክብ ማህተም)፤
ሎት 3፡ መጋጃ ሻተር (ሥራውን ያጠቃልላል)፣ የአስተያየት መስጫ ሳጥን]
ሎት 4፡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ፕሪንተር፣ ኮምፒዩተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ Heavy duty copier, Micro CA-25 Digital Inspection Camera /utp cat 6(kable) ጥቅል /ሜትር/ባለ50 ሜንቴናስ ኮት Maintenace kits (Hp 7500scanner), ADF roller replacement kit(12718A)(7500 Scnner), cleaning kit(7500 Scanner), External Hard Disk 2TB
ሎት 5፡ የስቴሽነሪ ዕቃዎች (Shap MX-M464N back toner, Kycera color Fs-2100DN toner,
Lote 6: ካርጎ ትራክ /Cargo Truck ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር)፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፤ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በጨረታ መሳተፍ ስለመቻላችሁ የሚገልጽ ማስረጃ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባችሁ፤
ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ 11 ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4 ፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4 ፡30 ሰዓት ይከፈታል ፤
ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ተጫራቾች የቴክኒክና የዋጋፖስታቸውን በአንድ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችና የጨረታ ማስከበሪያ መያዝ ያለበት ሆኖ በጨረታ መክፈቻ ወቅት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ከመንግሥት ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 307 ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡00 ሰዓት ሰማይመለስ ብር 100 ( አንድ መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 4 ድረስ ላሉት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3,000.00 (ሦስት ሺህ ብር) ለሎት 5፡ 1,000.00 (አንድ ሺ ብር)፣ ለሎት 6፡ 40,000.00 (አርባ ሺ ብር) CPO ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች በሚሞሉት ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም እና ሕጋዊ ውክልና ባለው አካል በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማ ማድረግ እና መፈርም አለባቸው፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከጐላጐል ታወር ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ እየሩስ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307

መረጃ በስልክ ቁጥር 011- 667-23-36 መጠየቅ ይቻላል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባስሥልጣን



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 11 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020


© walia tender

Report Page