Vic hawassa water sewer1

Vic hawassa water sewer1


የጨረታ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪው

የግዥ መለያ ቁጥር ግፋ/06/2012

የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በላይ በተገለፀው ዝርዝር መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

1, ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣

የ2012 ዓ/ም የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
የተጨማሪ እሴት ታክስ ( የቫት) ተመዝጋቢ የሆነ፣
2. የጨረታ ዋስትና ማስያዣ ብ ር 20,000 ( ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ / ሲፒኦ/ ግ ዥው በሚፈፅመው ድርጅት ስም ተዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ከተጠየቀው ውጪ የሚቀርብ ማስረጃ ተቀባይነት የለውም፡፡

3, የተዘጋጀውን የዕቃ ዓይነት ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 ( ሁለት መቶ ብር) በመክ ፈል በሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥ/ንብ/አስ/ኬ/ቲም አስተባባሪ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ፊርማቸውን አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና 2 /ሁለት/ ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ከ2፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ሀዋሳ ከ/መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት ግዥ/ንብ/አስ/ኬ/ቲም አስተባባሪ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19 በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 3 ፡00 ሰዓት እስከ 8 ፡00 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ ለጨረታ ባዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዕለቱ በ8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን 16 ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር ፤- 046 212 1580/ 046 22128826

ፖ. ሣ. ቁ 108 አድራሻ ከወልደ አማኑኤል አደባባይ በግራ በኩል ወደ አዲሱ መናኸሪያ

በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር አስፋልት ፊት ለፌት

የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 21 ቀን 2012

Deadline: June 13, 2020


© walia tender

Report Page