Vic 09

Vic 09


የጨረታ ማስታወቂያ የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪው

የግዥ መለያ ቁጥር ግፋ/06/2012

የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በላይ በተገለፀው ዝርዝር መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ ::

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ - የ2012 ዓ/ም የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣ - የተጨማሪ እሴት ታክስ ( የቫት ) ተመዝጋቢ የሆነ፣
የጨረታ ዋስትና ማስያዣ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ /ሲፒኦ/ ግዥውን በሚፈፅመው ድርጅት ሥም ተዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡ ከተጠየቀው ውጪ የሚቀርብ ማስረጃ ተቀባይነት የለውም ::
የተዘጋጀውን የዕቃ ዓይነት ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ የማ ይመለስ ብር 200.00 ( ሁለት መቶ ብር) በመክፈ ል በሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥ/ንብ/አስ/ኬ/ቲም አስተባባሪ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ፊርማቸውን አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና 2 /ሁለት/ ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀም ሮ ለ 20 ተከታታይ ቀናት ከ2 ፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 11.00 ሰዓት ድረስ ሀዋሳ ከ/ መ/ ው/ ፍ/ አገ/ ድርጅት ግዥ/ ንብ/ አስ/ ኤ/ ቲም አስተባባሪ 3 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19 በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት መግዛት ይችላሉ ፡፡
ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 3 ፡00 ሰዓት እስከ 8 ፡00 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ ለጨረታ ባዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዕለቱ በ8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል :: ሆኖም ግን 21 ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 046 212 1580/ 046 22128826

ፖ. ሣ. ቁ 108 አድራሻ ከወልደ አማኑኤል አደባባይ በግራ

በኩል ወደ አዲሱ መናኸሪያ በሚወስደው መንገድ 200

ሜትር አስፋልት ፊት ለፊት

የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት



_______________________________
Category : Purchase., Vehicle and Spare Parts, Tyre and Battery

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 18 ፥2012
Deadline :2020-04-16

Report Page