Used world vision ethiopia

Used world vision ethiopia


የጨረታ ሂደትን በመቀጠል የወጣ ማስታወቂያ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር

ሳይክሱችና ያገለገሉ ጎማዎች ሽያጭ

የጨረታ ማስታወቂያ ቀጥር 01/2012

ድርጅታችን ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከታክስ ነጻ የገቡና ከ10 አመት በላይ

ያገለገሉ የተለያየ ብዛት ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና ሞተር ብስክሌቶችን እንዲሁም
ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንደሚፈልግ በዚሁ ጋዜጣ ከመጋቢት 24/2912ዓ.ም ማስታወቂያ ማወጣቱ ይታወሳል።
ነገር ግን በኣለም ብሎም በሃገራችን በተከሰተው የኖብል ኮሮና (CO VID-19) ወረርሽኝ ከንያት ድርጅታችን የጨረታ ሰነድ መሸጥ ከጀመረ በኋላ ለማቋረጥ መገደዱንና ይህንኑም መጋቢት 25 እና 26 ቀን 2012 ዓም. በታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ መገለጹ የሚታወስ ነው።

በአሁነ ወቅት የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መጀመሩን ተከትሎ መንግስት ያወጣቸውን የጥንቃቄ መመሪያዎችን በመከተል የጨረታውን ሂደት ለመቀጠል ድርጅቱ፡ ወስኗል። ስለሆነም ከዚህ በፊት የጨረታ ዶክመንቱን ከድርጅታችን የገዛችሁም ሆነ በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅትም ሆነ ግለሰብ በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበየን፤ የጨረታ ሰነዱን ያልገዛችሁ

ኵግንቦት 24 እስከ ሰኔ 2 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ቀርባችሁ በመግዛት በጨረታው መወዳደር እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

ያገለገሉትን ተሽከርካሪዎች በተመለከተ ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የተሽከርካሪዎቹ ኮፈን ተከፍቶ ተጫራቾች እንዲያዩት ይደረጋል፡፡

ከዚህ ቀደም በተሸጠው ሰነድ ላይ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን የገለጽን ቢሆንም በተከሰተው ወረርሸኝ መንግስት ባስቀመጠው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰረት በብዛት መሰብሰብ በመከልከሉ ምከንያት ጨረታው ሰኔ 3 ቀን 2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ በተገኙ ታዛቢዎችና ኤጀንሲው በሚመርጣቸው የተጫራቾች ወኪሎች በተገኙበት ከጠዋቱ 4 ፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል። በተጨማሪም ለግልጽነት ሲባልም የጨረታው አከፋፈት ሙሉ ሂደት በቪዲዮ የሚቀረጽ መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻ፡- ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ

ገርጂ አንበሳ ገራዥ አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡-0116293350/55/56/57

ፋክስ 0116293346

ፓ. ሳ. ቁ.3330, አዲስ አበባ


ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: June 10, 2020


© walia tender

Report Page