Used oromia int bank23

Used oromia int bank23


የጨረታ ቁጥር: ግፋማ/ ንአ/002/2012

ያገለገሉ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ

ማስታወቂያ ቁጥር 002/2012

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሽጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ዕቃዎቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ 100.00 ( አንድ መቶ ) ብር በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቦሌ መንገድ ጌቱ ኮሜርሽያል ሴንተር ጎን ከሚገኘዉ የባንኩ ዋና መ/ቤት ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407-9-3 (ከንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል) በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች ሜክሲኮ አካባቢ ከሚገኘው አዲካ/ኤፌሪያን ኢትዮጵያ ሊሚትድ ግቢ ውስጥ እና ጎማ ቁጠባ ባለው የባንኩ መጋዘን በአካል ተገኝተው በማየት ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ሰኔ 5 ቀን 2012 ዓ/ ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀዉ አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8 ፡00 ላይ ተዘግቶ 8 ፡30 ሰዓት ላይ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የብር 5,000.00 ( አምስት ሺህ ) ሲ. ፒ. ኦ በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ስም አሰርተው ከጨረታ ስነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው::
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

page 1
page 2

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ. ማ

ስልክ ቁጥር፡ - 0115-57-20-37 /96



Posted: ሪፖርተር ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: June 12, 2020


© walia tender

Report Page