Used galafi gumr1

Used galafi gumr1


በኢትያጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን

የጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፈሳሽና ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ

(የከባድ መኪናዎች) ፣
አርጌ ቁርጥራጭ ብረታብረት እና
የመኪና መሰዋወጫ ዕቃ ሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ./5/2012
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የፈሳሽና ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ (ከባድ መኪናዎች) ፣ እሮጌ (ቁርጥራጭ) ብረታብረት እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም

በጨረታው ሽያጭ ስርዓት ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች ለተሽከርካሪዎች (ከባድ መኪና) ሐራጅ ጨረታ ማንኛውም ዕድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ፣ለአሮጌ (ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ሐራጅ ጨረታ በማንኛውም ዓይነት የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ለመኪና መለዋወጫ እቃ ግልጽ ጨረታ በዘርፉ የጸና የታደሰ ንግድ ፍቃድ መሳተፍ የሚችል ሆኖ ንግድ ፍቃድ ለሚያስፈልጋቸው የንብረት ሽያጮች የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ ያለበት ሲሆን፤ ለመኪና መለዋወጫ እቃ ግልጽ ጨረታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
ለግልጽ ጨረታ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-600 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 ( አንድ መቶ ብር) በመከፈል በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በመገኘት፣ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ መጋዘን አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 08 በመምጣት መግዛት የሚችሉ ሲሆን ለሐራጅ ጨረታ ሰነዱን በነፃ መውሰድ ይቻላል፡፡
በግልጽ ጨረታ ለሚሳተፉ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) ፣ በሐራጅ ጨረታ ለሚሳተፉ ተጫራቾች ለአሮጌ (ቁርጥራጭ) ብረታብረት ብር 75,000.00 ( ሰባ አምስት ሺ ብር) እና ለተሽከርካሪዎች ከዚህ በታች በሠንጠረዥ፣ በተገለጸው መሰረት ለጨረታ ዋስትና (CPO) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ አሠርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ተቁ     1


የመኪናው መግለጫ

IVECO TRAKKER/MAGIRU AG/WATER TANKER TRUCK

ስሪት፦SPAIN

ሞዴል AT38038H

የሻንሲ የፓወር የሻንሲ ቁጥር፦MMESTRS30C80908

የተሳቢ ሻንሲ፦ (ET)R 0046/07

የምርት ዘመን፦ MY 2006

CC/የሲሊንደር ዘይት-13798

የመጫን አቅም (Tone Liter)፦23,000 liter 23,000 liter


የCPO መጠን
በብር

145,075.10


ተቁ     2


የመኪናው መግለጫ

IVECO TRAKKER/MAGIRU AG/CARGO TRUCK

ስሪት ሀገር: Spain

ሞዴል፦ AT380T38H

2 የሻንሲ ቁጥር፦ የፓወር የሻንሲ ቁጥር: WjME3TES40C232293 1፡20,04193

የተሳቢ ሻንሲ፦ (DUBAY) 1382 የምርት ዘመን- MY 2010

cc/የሲሊንደር ዘይት 13798

የመጫን አቅም(Tone Liter)፦20 tone



የCPO መጠን
በብር

120,041.93


ተቁ    3


የመኪናው መግለጫ

EURO TRAKKER CARGO TRUCK

ስሪት ሀገር፦ ITALY

ሞዴል፦ AT380T38

3 የሻንሲ ቁጥር፦ የፓወር የሻንሲ ቁጥር: MMETPToocl58670 ከ150365

የተሳቢ ሻንሲ: (ETOCTo87005 የምርት ዘመን፦ MY 2005

CCየሲሊንደር ዘይት 13798

የመጫን አቅም(Tone, Liter):- 20 tone, 20 tone



የCPO መጠን
በብር

111,503.65



4. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ የጊዜ ሰሌዳ(ስኬጁል) መሠረት መጫረት ይችላሉ፡፡





ተ.ቁ                    -------                      1

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም    ------             ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የጨረታው አይነት     -----          ግልጽ ጨረታ


  የንብረትመመልከቻ ቀ የጨረታው ሰዓት ማስታወቂያ ቢጋዜጣ
ከወጣበት ቀን ጀምሮ    ----------- እስከ 12/09/2012                                                           

የጨረታው መዝጊያ
ዓይነት ን እና መክፈቻ ቀንና ሰአት--------------ግንቦት 13/09/2012
3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል

  ተ.ቁ                                     2

                                             ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


የጨረታው አይነት                   ሐራጅ ጨረታ


የንብረትመመልከቻ ቀ የጨረታው ሰዓት ማስታወቂያ ቢጋዜጣ
ከወጣበት ቀን ጀምሮ   ------------እስከ 12/09/2012

የጨረታው መዝጊያ
ዓይነት ን እና መክፈቻ ቀንና ሰአት--------ግንቦት 13/09/2012
ዓ/ም 4፡30 ሰዓት
ጀምሮ ይካሄዳል

5. የጨረታው መክፈቻ ቦታ፡- በጋላፊ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል ::

6. ተጫራቾች ያስያዙትን ዋስትና (CPO) በተመለከተ ለአሸናፊው ተጫራች ካሽነፉት የዕቃ ዋጋ ላይ የሚታሰብላቸው ሲሆን፤ ለተሽናፊ ተጫራቾች የጨረታ ውጤቱ በተገለጸ በ3(ሦስት) ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

7. አሽናፊ ተጫራቾች ማሽነፋቸው በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ቀናት ወስጥ ያሸነፉበትን እቃ ዋጋ ገቢ ስማድረግ እቃውን መረከብ ያለበት ሲሆን የእቃውን ዋጋ ገቢ አድርጎ በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እቃውን ያላነሳ እንደሆነ ለሚቆይበት ተጨማሪ ጊዜ የመጋዘን ኪራይ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ሆኖም እቃውን በሁለት ወር ውስጥ ካላወጣ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና እና ለንብረቱ የተከፈለው ዋጋ ለመስሪያቤት ገቢ ሆኖእቃው እንደተተወ ተቆጥሮ በሽያጭ ይወገዳል፡፡

8. የአሮጌ (ቁርጥራጭ) ብረታ ብረት ውድድር የሚካሄደው የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ሲሆን፤ ጠቅላላ ክብደት መጠኑ የጨረታ ውጤት ከተገለጸ በኋላ የምድር ሚዛን የሚገኝበት ቦታ ሰመራ ተመዝኖ ርከከብ የሚፈጸም ይሆናል፡፡

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033-5590114/03355901-11

ደውሰው በመጠየቅ ይችላሉ:: ጋሳፊ ጉምሩክ ቅ/ ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 12 ቀን 2012
Deadline: June 23, 2020


© walia tender

Report Page