Used MoE 18

Used MoE 18


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለጸውን የተለያዩ እቃዎች ያገለገሉ ጎማዎች ፤ ቸርኬና ባትሪ ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጨረታ
ማስከበሪያ መጠን 3,000.00 (ሦስት
ሺህ)

ተጫራቾች የታሸገ የጨረታ ሰነድ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሲሆን ሥርዓቱም በመንግሥትና ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅና መመሪያ መሠረት ነው፡፡
ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች በተራ ቁጥር 7 የተገለጹትን ሰነዶች በመያዝ በአማርኛ የተዘጋጁ የጨረታ ሰነዶችን ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 50.0 / ሃምሣ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በትምህርት ሚኒስቴር ሂሳብ ቁጥር 1000003784828 ገቢ በማድረግ ፋይናንስ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 09 ገቢ ያደረጋችሁበትን በማሳየት ደረሰኝ በመያዝ ከቢሮ ቁጥር 21 ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
ጨረታው የሚከፈተው የት/ሚኒስቴር አራት ኪሎ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር ግዥ ክፍል ነው፡፡
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በሠንጠረዥ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብ የሚያቀርቡት በተሸጠላቸው ጨረታ ሰነድ ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የተመለከቱትን ሠነዶች/ቅፆች በመሙላት ይሆናል፡፡ ዝርዝር ፍላጐት ሙግለጫውን ከጨረታ ሠነዱ ጋር ተያይዞ ቀርቧል፡፡
ተጫራቾች የሚከተሉትን ማስረጃዎች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ይህን ያላሟሉ ተጫራቾች ከውድድሩ ውጪ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይም በዘርፉ
የግብር ግዴታ ለመወጣት ከሀገር ውስጥ ገቢ ወይም ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ የጽሑፍ ማስረጃ
የተእታከስ/ቫት/ ሠርተፍኬት
የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዌብ ሳይት ላይ የተመዘገበ
8. የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት፡፡

9. መሥሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- +251-11-8720758 እና+251-11-88/2896 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር


Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 11 ቀን 2012
Deadline: June 9, 2020


© walia tender

Report Page