Used 2

የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር: ሜማ/05/2012
ሜጋ ማተሚያ ኃ. የተ. የግ.ማህበር የተለያዩ የህትመት ግብዓት ተረፈ ምርቶች (የሚወገዱ ንብረቶች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቦሌ መንገድ ሜጋ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 መግዛት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕእስከ ግንቦት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚገዙበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% ) ሲፒኦ (CPO) በ Mega Printing plc. ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን እና ሰዓት፡- ግንቦት 5 ቀን 2012 ዓ. ም ከቀኑ በ6 ፡00 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት፡- ግንቦት 5 ቀን በ 2012 ዓ. ም ከቀኑ በ8 ፡00 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በተጨማሪ ማብራሪያ:- በስልክ ቁጥር 0913750614. 0967313132 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ:- ሜጋ ማተሚያ ኃላ.የተየግል ማህበር ቦሌ መንገድ ሜጋ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106
ሜጋ ማተሚያ ኃ. የተ. የግ. ማህበር
Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 17፥2012
Deadline: May 13, 2020
©walia tender