Used 1

የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፤
ባዶ የዘይት በርሜሎት፤ባዶ የአስፋልት
በርሜሎት እና ቁርጥራጭ ብረታ
ብረቶች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ
አወዳድሮ ለመስኖ የጨረታ
ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ኢኮስኮ ዲማ- ራድ ድ/ መ/ ግ/ ፕ ቲ-001/2012 ዓ. ም
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በዲማ-ራድድ/መ /ግ/ ፕሮጀክት የሚገኙ
ባዶ የአስፋልት፤ የዘይት በርሜሎች፣
የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎች፤
የተለያየ አምፒር ያላቸውን ያገለገሉ ባትሪዎች እና
ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረብ የጨረታውን ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 50 ሃምሳ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ህትመት እና ማባዣ ከፍል በኣካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
የጨረታው አሸናፈ የሚወሰነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተመለከቱትን መስፈርቶች አሟልቶ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርበው ሲሆን የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው::
ተጫራቾች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ የሚያደርጉበት የ ጨረሻ ቀ ን ግንቦት 08 ቀን 2012 ዓ ም እስከ ጠዋት 4 ፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡
ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ከ 10 በመቶ /10%/ ያላነሰ የጨረታ ማስከ በሪያ በባንክ በተረጋጠ ቼክ CPO ወይም በባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የኢንሹራንስ ቦንድ ተቀባይነት የለውም፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 01 ቀን 2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ሜክሲኮ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ ቤት ቅጥር ግቢ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል::
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በሚከተለው አድራሻ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የስልክ ቁጥር፡- 0929095153 /0953841584 /0911908534 /0902339701
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች
ኮርፖሬሽን የዲማ- ራድ ድልድይ
መንገድ ግ/ ፕርጀክት
Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012
Deadline: May 18, 2020
© walia tender