Used 1

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፣
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100 / አንድ መቶ ብር / በመክፈል ከጽ/ቤታችን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 ለዚህ የተዘጋጀውን ዶክሜንት መግዛት ይችላሉ፣
ንብረቱን ዘወትር በሥራ ቀን 3፡00 – 10፡00 ሰዓት በጽ/ቤቱ በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
የሚወዳደሩበትን ዝርዝር ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እስከ 16 ኛው ቀን ከጠዋቱ አራት ሰዓት 4:00/ ድረስ ለዚሁ ግዢ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፣
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ1 6 ኛው ቀን በ 4 ፡ 00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ 4:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል :: 16 ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ፣ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል ::
ተጫራቾች ለመወዳደር ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ ከዋጋ ማቅረቢያ ዶክሜንት ጋር ፖስታ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታውን ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ እስከ አምስት ቀን ድረስ ብረቱን ከጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ማንሳት አለባቸው::
ጽ/ቤቱ ሌላ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- ሳር ቤት፣ አካባቢ ከኦሮሚያ ቢሮዎች ፊት ለፊት ወይም ከኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ባቦ ቅርንጫፍ አጠገብ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 71 66 11 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 17፥2012
Deadline: May 14, 2020
©walia tender