#Update_Notcoin
Amole_hub
💎 #Notcoin - በBinanceን ጨምሮ በ18 የክሪፕቶከረንሲ ግብይት ድረገጾች በቀጥታ ወደሽያጭ ሊገባ ወደ 5 ሰዓት አካባቢ ቀርቶታል::
💎 #Notcoin ነገ በቀጥታ ወደ ቴሌግራም Wallet በነጻ መላክ ይጀመራል:: ምንም ዓይነት የኔትወርክ/የብሎክቼይን ክፍያ አይኖርም:: ::
💎 ወደሌሎች ዋሌቶችም ከነገ ግንቦት 16 ጀምሮ መላክ ይጀመራል፤ ነገር ግን ክፍያ ይኑረው አይኑረው የተገለጸ የለም። ነገውኑ #Notcoin ወደTon፣ USDt እና BTC መለዋወጥ ይቻላል።
💎 ከነገ በስቲያ አርብ ጀምሮ #Notcoin #ወደBinance እና #ወደቴሌግራም #P2P ገበያ ይታከላል። በተጨማሪም በባንክ ካርድ መግዛት፣ ወጪ ማድረግ እና #በWallet_Pay ተካትቶ ቀጥታ ክፍያዎች መፈጸም ይቻላል።
❤❤ ለሁሉም #Notcoin ባለቤቶች ብቻ ልዩ የጉርሻ ዘመቻ በቅርቡ እንደሚጀመርም ድርጅቱ ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጓል።