Unknown11

Unknown11


የወኪል አከፋፋይነት ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኢንተርናሸናል ብራንድ የሆኑ ታዋቂ የሳኒታይዘር እና ዲስኢንፌክታንት ምርቶቹን በወኪል አከፋፋይ አማካኝነት በክልል ከተሞችና በአዲስ አበባ ዙርያ ለማከፋፈል ስለፈለገ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ያለው
በመድሃኒት አቅርቦትና ክምችት፣በሳሙና፣ሳኒታይዘርና መሰል የፅዳት ውጤቶችን የማከፋፈል ፈቃድና ልምድ ያለው
የራሱ የሆነ የጭነት መኪና ያለው ወይም ህጋዊ የኪራይ ውል ማቅረብ የሚችል
የራሱ የሆነ በቂ ማከማቻ / መጋዘን ወይም ህጋዊ የኪራይ ውል ማቅረብ የሚችል
በቂ የሆነ የመስሪያ ካፒታል ያለውና በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ማቅረብ የሚችል
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ ቀናት ውስጥ 22 ወርቁ ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የድርጅታችን ዋና መ / ቤት 6 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 602 በመቅረብ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት ወይም በኢሜይል drasse@gmal.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃልን ::

ለበለጠ መረጃ በሞባይል ቁጥር 0909783273 ወይም

በቀጥታ መስመር 0116611134 መደወል ትችላላችሁ ::


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 17 ቀን 2012

Deadline: June 2, 2020


© walia tender

Report Page