Tx x

Tx x


የጨረታ ማስታወቂያ

በመከላከያ አዛዥነት ስታፍ ኮሌጅ ግዥ ዴስክ ለ2012 ዓ/ም የበጀት አገልግሎት የሚውሉ

የተለያየ የፈርኒቸር ዕቃዎች ስስ የመጋረጃ ጨርቆች ከነሙሉ እከሰሰሪዎች ወፍራም መጋረጃ የተቋሙ (የራሳችን ሆኖ) እና
የግንባታ ዕቃዎች፣
የውሃ ሮቶ ፣
የበር ቁልፎች፣
የኤሌትሪክ ዕቃዎች እንዲሁም
የስጦታ የላፕቶፕ ቦርሳ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም በዘርፍ የተሰማሩ አቅራቢዎች ጃልሜዳ ታቦት ማደሪያ መግቢያ በር ፊት ለፊት ወይም 6 ኪሎ ወደ ፈረንሳይ መሄጃ መንገድ የቀድሞ ማይጨው ጦር ሰፈር ከፋይናንስ ዴስክ የጨረታ ሠነዱ ን የማይመለስ ብር 50 / ሃምሣ ብር/ ብቻ በመክፈል መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ህጋዊ ተጫራቾችም የሚከተለውን መስፈርት ግዴታዎች / ማሟላት አለባቸው፡፡

በወጣው ጨረታ በዘርፍ የተሰማሩና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆናቸው ከገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው

የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
በተጨማሪ እሴት ታክስ ( Vat) የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸ ው በተገኙበት ሚያዝያ 14 ቀን 2012 ዓ. ም / ረቡዕ/ መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ግዥ ዴስክ ስልክ ቁጥር 0111226509 ወይም 0111226507

የመከላከያ አዛዥነት ስታፍ ኮሌጅ

_______________________________
Category : Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Furnitures, Office Furniture, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Leather Products, Water and Water Works, Water Engineering Machinery/ Equipment and Tools

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 22 ፥2012
Deadline :2020-04-24

Report Page