Tx 46

Tx 46


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን በ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች በሙሉ

ሎት 1 የመኪና ማሽን ኪራይ
ሎት 2 የስፖርት እቃዎች እና የስፖርት ትጥቅ
ሎት 3 ብትን ጨርቅ እነዚህን የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ያላቸው፣
የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም ያለው፣
የግዥው መጠን ከ50 ሺህ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
የእቃውን አይነት ዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 50 ብር በመክፈል ጎ/ቆ/ወ/ፋይናንስ ቡድን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የግዥ ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በሲፒኦ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊ ድርጅቱ አሸናፊነቱ ከተገለፀ በኋላ የውል ማስከበሪያ የጠቅላላውን ዋጋ 10 በመቶ በሲፒኦ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ጎ/ቆ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 03 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከ14/07/12 እስከ 29/07/2012 ዓ/ም ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በቀን 29/07/2012 ዓ/ ም ከጠዋቱ 3 ፡00 ላይ ይታሸጋል፡፡
ጨረታውን ተጫራቾች/ህጋዊ/ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጎ/ቆ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 03 በቀን 29/07/2012 ዓ/ ም ከጠዋቱ በ3 ፡30 ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ጎ/ቆ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በአካል በመቅረብ/በስልክ ቁጥር 058 5567558 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
በጨረታው ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ በሌለበት ሁኔታ መሞላት አለበት፡፡ ሆኖም ስርዝ ድልዝ ካለ ስለመስተካከሉ ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡
መ/ቤቱ እቃዎችን 20 በመቶ መጨመር/መቀነስ/ ይችላል፡፡ ሎት 2 እና ሎት 3 እቃዎች ናሙና ሣምፕል ከተቋሙ በአካል በመምጣት ማየትና መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት በጠቅላላው ድምር ዝቅተኛ ዋጋ የሞላው ነው፡፡
አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ወረዳው ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
ከዚህ በላይ ያል ተጠቀሱ የጨረታ መመሪያዎች በግዥ መምሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተግባራዊ የሚደረጉ ይሆናል ፡፡
የጎ/ ቆ/ ወ/ ገ/ ኢ/ ት/ ጽ/ ቤት



_______________________________
Category : Construction and Construction Machinery, Construction Machinery and Equipment, Machinery., Machinery Rent, Purchase., Rent., Sports/ Camping and Leisure, Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing

Posted Date : በኩር ሰኞ መጋቢት 14 ቀን 2012
Deadline :2020-04-07

Report Page