Tx 2

የጨረታ ማስታወቂያ
የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ
ጨረታ ቁጥር ው. ዕ. ኮ/ ፋግ/2012/01
የውሃ ልማት ኮሚሽን ለሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- ጨረታውን መሳተፍ የሚፈልጉ
ተጫራቾች: -
የዘመኑን የታደሰ በዘርፉ አግባብነት ያለው ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፤የተጨማሪ እሴት ታክስና፤ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የሠራተኞች የደንብ ልብስ ጥራቱን የጠበቀ የዕቃ ዓይነትና ጥራት ከሰነዱ ጋር አብሮ የተያያዘውን መግለጫ በሚገባ ማንበብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የተዘጋጁትን የጨረታ ሰነዶች ማንኛውም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የማይመለስ ብር 50 ( ሃምሳ) በመ ክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር መ/ቤት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 መግዛት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታማስከበሪያ ዋስትና ቢ ድ ቦንድ ብር 5000 ( አምስት ሺህ) በባንክ በተመ ሰከረለት ቼክ/ ሲፒኦ በማሰራት ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ዋጋ የሞሉበትን የዋጋ ማቅረቢያ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት እስከ 28/08/2012 ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 108 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታ ው 28/08/2012 ዓ. ም ከቀኑ 8 ፡00 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ8 ፡30 ሰዓት አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ ለአፈፃፀሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች ለመረጡት ወይም ለሁሉም እቃ መጫረት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116625523 ወይም 0116 63-70- 18 ደው ሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡ ሀይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና ካፒታል ሆቴል አጠገብ
የውሃ ልማት ኮሚሽን
Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 14
Deadline: May 6, 2020