TikvahEthiopia

TikvahEthiopia


የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በፕሬዚዳንት አቶ አሻድሊ ሀሰን የቀረቡ የአስፈጻሚ አካላትን (ካቢኔ) ሹመት አጽድቋል።

1. አቶ ጌታሁን አብዲሳ - ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊ

2. አቶ ኢሳቅ አብዲልቃድር - የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ

3. አቶ ባበክር ኻሊፋ - የግብርና ቢሮ ኃላፊ 

4. ተመስገን ዲሳሳ (ዶ/ር) - ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ 

5. ወ/ሮ አለምነሽ ይባስ - የክልሉ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

6. አቶ መሐመድ አልማሂ - የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ 

7. አቶ ቃሲም ኢብራሂም - የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ 

8. አቶ አመንቴ ገሺ - የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ 

9. አቶ ቢንያም መንገሻ - የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ 

10. ወ/ሮ ሃጂራ ኢብራሂም - ውሃና ኢነርጂ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ 

11. አቶ ወልተጂ በጋሎ - የጤና ቢሮ ኃላፊ 

12. ነጻነት ዘለቀ (ዶ/ር) - የሳይንስና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ 

13. አቶ አስር ኢብራሂም - የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ 

14. አወቀ አይሸሽም - የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ 

15. አቶ አብዱሰላም ሸንገል - የሥራ እና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ 

16. አቶ ተፈሪ አበበ - የገቢዎች ባለስልጣን ኃላፊ 

17. አቶከማል ሀሰን - የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ 

18. አቶ ሙክታር አብዱላሂ - የፍትህ ቢሮ ኃላፊ 

19. አቶ ዑስማን አህመድ - ቢሮ ኃላፊ የክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ 

20. አቶ ቱጃኒ አደም - የክልሉ መሬትና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ቢሮ ኃላፊ 


የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በከንቲባ አብዱላሂ አደን የቀረቡለትን ተሿሚዎች ሹመት አጽድቋል።

1. ፍትህ፣ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ፦ አቶ አብዱሰላም አህመድ

2. የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ፦ አቶ አብዱሰነድ አህመድ

3. የግብርና፣ ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ፦ መሀዲ መሀመድ

4. የትምህርት ቢሮ ኃላፊ፦ሱልጣን አልይ

5. የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ፦ ዶ/ር ፍቃዱ በየነ 

6. የጤና ቢሮ ኃላፊ፦ ዶ/ር ዩሱፍ መሀመድ

7. የሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ፦ ወ/ሮ ለሊሴ አህመድ

8. ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ፦ አቶ ግርማ ተሰማ

9. የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ፦ አቶ ስንታየሁ ማሞ

10. የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ፦ አቶ ሀየር ሀጂኑር

11. መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ:- ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ


የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በፕሬዜዳንት ተስፋዬ ብልጅጌ (ዶ/ር) የቀረቡ የካቢኔ አባላትን ሹመት አፅድቋል።

1. ካርታ ካስኬ (ዶ/ር) የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ 

2. አቶ ዳዊት ደሳለኝ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ 

3. ወ/ሮ ወይኒቱ መልኩ የክልሉ ባህልና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ

4. መስፍን መንዛ (ዶ/ር) የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ 

5. አቶ ኃይለማሪያም ተስፋዬ የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ 

6. አቶ ብርሃኑ ዘውዴ የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 

7. አቶ ተፈሪ አባተ የክልሉ መሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ 

8. አቶ ታደለ ወልደ ሚካኤል የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ 

9. ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር) የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ 

10. አቶ መንግስቱ በየነ የክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ  

11. አቶ ኤካል ነትር የክልሉ መስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ ኃላፊ 

12. ወ/ሮ አለምነሽ ደመቀ የክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ 

13. አቶ ሙሉቀን ታደሰ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ 

14. ኢንጂነር ፍሬዘር ኮርባይዶ የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ 

15. አቶ አቤነዘር ተረፈ  የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ  

16. አቶ ተወልደ ተስፋዬ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ 

17. አልማዝ ባልታ (ዶ/ር) የክልሉ ፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ 

18. ሰለሞን ቡኬ (ዶ/ር) የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር 

19. አቶ ወንድማገኝ ደግፌ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ  

20. አበባየሁ ታደሰ (ዶ/ር) የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ 

21. ቦጋለ ቦሼ (ዶ/ር) የክልሉ መንግስት ረዳት ተጠሪና የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ 

22. አቶ ተስፋዬ ደፋሩ የክልሉ መንግስት ረዳት ተጠሪና የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ 


የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት በፕሬዚደንት ፍቅሬ አማን የቀረበለትን ሹመት ፀድቋል።

1. ወ/ሮ ህይወት አሰግድ፣ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ፣

2. አቶ የሺዋስ ዓለሙ፣ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ፣

3. ኢንጂነር በየነ በላቸው፣ የክልሉ ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊ ሆኖ እ

4. አቶ እንዳሻው ከበደ፣ የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስ ልማት ቢሮ ሃላፊ፣

5. ወ/ሮ ቤቴልም ዳንኤል የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ 

6. አቶ ፋንታሁን ብላቴ፣ የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ ሃላፊ፣

7. አቶ ሰለሞን ካሳሁን:-የክልሉ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ፣

8. ወ/ሮ ሀሲያ አሊ፣ የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ፣

9.አቶ ሀብታሙ ካፍቲን፣ የክልሉ የደን አከባቢና አየር ንብረት ቢሮ ሀላፊ፣

10. አቶ ሙሉጌታ ወ/ሚካኤል፣ የክልሉ የጤና ቢሮ ሃላፊ፣

11.አቶ በድሉ መዓዛ፣ የክልሉ አርብቶአደርና የቆላማ አከባቢ ቢሮ ሀላፊ፣

12. አቶ ዘመድኩን በቀለ የክልሉ የኢንዱስትሪና የኢኖቬሽን ቢሮ ሀላፊ 

13. አቶ በላይ ተሰማ፣ የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ 

14. አቶ አንድነት አሸና፣ የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ

15. አቶ ተመስገን ከበደ፣ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ሃላፊ ሆኖ እንዲቀጥሉ፣

16. ወ/ሮ አሰለፈች መብራቱ:- የክልሉ ሴቶች፣ ህጻናትና የማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ፣

17.አቶ ፋልታሞ ዲብሎ፣ የክልሉ ትራንስፖርትና የመንገድ ልማት ቢሮ ሀላፊ፣ 


የሀረሪ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ ኦርዲን በድሪ አቅራቢነት የክልሉን ካቢኔ ሹመት አፅድቋል።

1. ወይዘሮ ሮዛ ኡመር የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ሃላፊ

2. አቶ ሙክታር ሳሊህ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሃላፊ

3. አቶ ቶፊቅ መሀመድ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ

4. አቶ አዩብ አህመድ የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ቢሮ ሃላፊ

5. አቶ ያሲን አብዱላሂ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ

6. አቶ ሐምዲ ሰላህዲን የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሃላፊ

7. አቶ ፈርሃን ዚያድ የክልሉ ትራንስፖርና መንገድ ልማት ቢሮ ሃላፊ

8. አቶ መሀመድ ያህያ የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሃላፊ

9. ዶ/ር አብዲ አሚን የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ

10. ወይዘሮ ኢማን መሀመድ የክልሉ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ

11. አቶ ጌቱ ነገዎ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ

12. ወይዘሮ ጆርዳን ኢሳቅ የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ሃላፊ

13. አቶ በዳሳ ገመዳ የክልሉ ኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንደስትሪ ቢሮ ሃላፊ

14. አቶ ተወለዳ አብዶሽ የክልሉ ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ

መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም

Report Page