Tex tehuledere1

Tex tehuledere1


በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋና ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውል

ሎት1፤ ደንብ ልብስ፣
ሎት2፣ ደንብ ልብስ ስፌት፣
ሎት 3 ፕላስቲክ ቦት ጫማ፣ እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ በመደበኛ በጀት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያለው
የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ
ከላይ የተዘረዘሩት ንግድ ፍቃዶች ጎላ ብለው መነበብ መቻል አለባቸው፡፡

ተጫራቶች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ጨረታ ሰነዱን ሲገዙ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነ ድ የማይመለስ ብር 50.00 ( ሃምሳ ብር) በመክፈል ከተሁለደሬ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ድረስ በመቅረብ ሙግዛት ይችላሉ፡፡


ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡


የጨረታ ሰነዱን ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ተሁለደሬ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በ19/09/2012 ዓ.ም እስከ 03/10/2012 ዓ. ም 4 ፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው 03/10/2012 ዓ. ም 4 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም ይከፈታል፡፡

አሽናፊ የሚለየው በሉት (በድምር ዋጋ ነው)። በሰነዱ የተዘረዘሩትን እቃዎች ዋጋ በሙሉ ያልሞላ ተጫራች የጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡ አሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ተጫራች መ/ቤቱ በጠየቀው እስፍስኬሽን መሠረት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

ከወቅቱ የገበያ ዋጋ ጋር ሲነጻጸር የተጋነነ ከሆነ ጨረታው ውድቅ ይሆናል፡፡

*መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሁሉም የሚቀርቡ እቃዎች ጥራታቸውን የተጠበቀ መሆን አለበት፡፡ አሸናፊው ድርጅት እቃዎቹን ተሁለደሬ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ አጓጉዞ በማቅረብ ንብረቱን በየንብረት ክፍሉ ድረስ አስረክቦ ገንዘቡን ወጪ አድርጎ ይወስዳል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0338229006 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
ጨረታውን ለማዛባት የሞከረ ተጫራች ከጨረታው ውጪ ሆኖ ለወደፊትም በመንግስት የግዥ እንዳይሳተፍ ይደረጋል፡፡


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ

ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ገ/ ኢ/ ል/ ዋና

ጽ/ ቤት የግዥ ንብረት አስ/ የስራ ሂደት



Posted:ሪፖርተር ግንቦት 19ቀን 2012

Deadline: June 17, 2020


© walia tender

Report Page