Tex prin sta

የጨረታ ማስታወቂያ
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለቢሮ አገልሎት የሚውሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባና የታክስ ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
ተጫራቾች ስለጨረታው የሚገልፀውን ሠነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አማ ዋናው መ/ቤት ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (3ኛ ፎቅ) ሰመምጣት የማይመለስ ብር 150 ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ::
ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃ/ጥቅል/ ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጥ ቅል ብር 10,000.00 በ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ(ሲፒኦ) ከሚጫረቱበት ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2012 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት ድረስ 3ተኛ ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
ጨረታው መጋቢት 30 ቀን 2012 ዓ. ም ከጠዋቱ በ 3 ፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ (4 ኛ ፎቅ) ይከፈታል::
ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋና መ/ቤት (ጎተራ)
ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (3 ኛ ፎቅ)
አድራሻ፡- የመ. ሣ. ቁ. 12836
የስልክ ቁጥር፡- 0114-42 60 00
አዲስ አበባ
_______________________________
Category : Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Stationery Supplies, Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted Date : ሪፖርተር እሁድ መጋቢት 13 ቀን 2012
Deadline :2020-04-08