Tex metekel finance3

Tex metekel finance3


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ


የቤ/ጉ/ክ/መተከል ዞን ገ/ኢ/ል/መምሪያ በ2012 ዓ.ም መተከል ዞን ፑል ተጠቃሚ ሴ/መ/ቤቶች ለጥጉ ሠራተኞች አገልግሎት

የሚውል :-

የተለያዩ ደንብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት፡- ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፤

በክልሉ የሚገኙ አቅራቢዎችም ሆነ በፌዴራል የሚገኝ አቅራቢዎች አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬትና ቲን ነምበር፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ በፌዴራል የሚገኙ አቅራቢዎች ወይም የክልል አቅራቢዎች የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬታቸው በሀርድ ኮፒ መቅረብና በፌዴራል የመ/ግዥ/ንብ/አስተ/ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመታደሱ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በብር 5,000 ወይንም በባንክ በተረጋገጠ CPO ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡


ተጫራቾች ጨረታው (በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ ብር/ በ መክፈል በአማራ ብ/ክ/መ/ገ/ኢ/ል/መምሪያ ግቢ የግዥ ሥራ ክፍል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይቻላል፡፡
ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ይቆይና በ15 ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን 4 ፡30 ብ/ ክ/ መ/ ገ/ ኢ/ ል/ ቢሮ ግቢ ስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ ቅዳሜና ዕሁድ ላይ የሚው ል ከሆነ በሚቀጥለው ሰኞ ይከፈታል፡፡
የጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅቶች የውል ማስከበርያ ያሸነፉበትን 10 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

*መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0581190077,0581190173,0581190145 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት የመተከል

ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 19 ቀን 2012
Deadline: June 10, 2020


© walia tender

Report Page