Tex aa rail10000shoe 12

Tex aa rail10000shoe 12


የጨረታ ማስታወቂያ
1.በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የወንድ እና የሴት ቆዳ ጫማ እና ብርድ ልብስ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

2. ተጫራቾች በመስኩ ሕጋዊ የስራ ፈቃድ ፤ በቂ የስራ ልምድ አፈፃፀም እና በዘመኑ ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን ግዴታ የተወጡ መሆን አለባቸዉ

3. ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ ብር 200/ ሁለት መቶ / በመክፈል ከአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 29 ማግኘት ይችላሉ

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳንዱ ሎት ብር 10000( አስር ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል

5. ጨረታዉ የጨረታ ኮሚቴ አባላት ፤ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሰኔ 1/2012 ዓ. ም ጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4 ፡30 ይከፈታል።

6. ተጫራቾች የፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ ኦሪጅናል እና ኮፒ በማዘጋጀት በሁለት ኢንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡

7. ስለሆነም ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ናሙና ከጨረታ ሰነዳቸዉ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለበለጠ መረጃ 0114708117 ደውለዉ መጠይቅ ይችላሉ።

በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 17 ቀን 2012

Deadline: June 8, 2020


© walia tender

Report Page