TX X1

TX X1


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት | በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ግልፅ ጨረታ ቁጥር 2 ከዚህ በታችየተዘረዙትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. የደንብ ልብስ
2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
3 አላቂ የት/ዕቃዎች
4. የፅዳት ዕቃዎች
5. የምርምር ዕቃዎች
6. ልዩ ልዩ ዕቃዎች
7. ቋሚ ዕቃዎች
የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን አለበት::
የምስክር አቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ
አግባብ ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ ::
ቲን ነምበር ያላቸው ከላይ የተጠቀሰውን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በግልጽ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 100( አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ በመሙላት በመጨረሻው ቦታ ላይ ስም እና ፊርማ እንዲሁም የድርጅታችሁን ማህተም በማኖር በኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት ጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 02 ማስገባት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 ( አምስት ሺህ ብር) በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጨረታው በወጣበት በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ( አራት ሰዓት ተኩል ) የሚከፈት ይሆናል፡፡
ጨረታውን ለማባዛት የሚሞክር ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና በህግ እንደሚጠየቁ ማወቅ አለባቸው፡፡
ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክፍስ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ቃስቲ ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን ፊት ስፌት 40/60 ኮንዶሚኒየም ወደ ውስጥ 25 ኪ.ሜ ገባ ብስ ኢትዮ ኮሪያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0118889714/41/09

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍስ ከተማ ኢትዮ ኮርያ የመ / ደ / ት / ቤት

_______________________________
Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Education and Training., Books and Education Materials, Laboratory and Chemicals, Laboratory Equipments, Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 24 ፥2012
Deadline :2020-04-15

Report Page