Sudit merkato nigat birhan
Walia Tender![](/file/0e38a4d9e12be9c176408.jpg)
የጨረታ ማስታወቂያ
አክስዮን ማህበራችን በአለም አቀፍ የሂሳብ ሪፖርት አቅራረብ አይፋሬስ /IFRS/ ከ2010-2012 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ሂሳቡን ለመስራት ህጋዊ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች አስፈላጊውን መረጃ አሟልታችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአክስዮን ማህበሩ ፅ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 401 የምትሰሩበትን የሥራ ዋጋ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን አክስዮን ማህበሩ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡መርካቶ የንጋት ብርሃን የገበያ ማዕከል
ስ/ ቁጥር -- 0112 76 94 63 . 0911 17 04 60
Posted:ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012
Deadline: June 12, 2020
© walia tender