Soft 2

Soft 2


stay home stay safe

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት WEB HOSTING SERVICE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ፡፡
ግብር መክፈል ግዴታቸውን የተወጡና ታክስ ከፋይ መሆናቸውንና የቫት ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመስስ ብር 100.00 ( መቶ ብር ) በመክፈል አዲሱ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ የዕለት ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች 2% የጨረታ ማስከበሪያ ማሲያዝ አለባቸው::
በጨረታ መክፈቻ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው 6ኛ ፎቅ አሮጌው ሕንፃ አቅርቦትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ጨረታው የሚዘጋው ግንቦት 11 ቀን 2012 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡ 00 ሰዓት
ጨረታው የሚከፈተው ግንቦት 11 ቀን 2012 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡ 30 ሰዓት
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0111555230 ፡፡

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት


Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2012

Deadline: May 19, 2020


© walia tender




Report Page