Soft 1

Soft 1


የጨረታ ማስታወቂያ

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን፡

LAN Infrastructure project Wollega University Gimbi Campus
Network Adge Redundancy at Wollega University main Campus
Collaborative Smart Class Room
Unified WLAN infrastructure
Virtual Desktop Infrastructure system Wollega University Nekemte Campus
ተሰፍቶ የተዘጋጀ የመጋረጃ ጨርቅ
የሻምቡ ካምፓስ ምግብ ጥሬ ዕቃዎች
የጊምቢ ካምፓስ ምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስስዚህ፦

ደንቡ በሚፈቅደው መሠረት የዓመቱን ግብር የከፈሉ፣ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል::

በዚሁ መሠረት :

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የግዥ ቡድን አስተባባሪ ቢሮ ቁጥር 109 አዲሱ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እና አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ መድኃኒያለም ት/ ቤት አለፍ ብሎ በፌዴራል ፖሊስ መኖሪያ ቤት እና በገነት ቤ/ ክርስቲያን መካከል በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ፅግሸት ሆቴል በስተጀርባ በሚገኘው የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ በመቅረብ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 100.00 ( አንድ መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት በሙሉም ሆነ በከፊል ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቶች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 4/2012 ዓ.ም ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ -
የጨረታ ሠነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ግንቦት 5/2012 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4:00 ሰዓት ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 109 አስተባባሪ ቢሮ አዲሱ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እና አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ መድኃኒያለም ት/ቤት አለፍ ብሎ በፌዴራል ፖሊስ መኖሪያ ቤት እና በገነት ቤ/ክርስቲያን መካከል በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ፅግሸት ሆቴል በስተጀርባ በሚገኘው የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
ጨረታው ግንቦት 5/2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት 4 ፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የግዥ ቡድን አስተባባሪ ቢሮ ቁጥር 109 አዲሱ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እና አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ መድኃኒያለም ት/ቤት አለፍ ብሎ በፌዴራል ፖሊስ መኖሪያ ቤት እና በገነት ቤ/ክርስቲያን መካከል በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ፅግሸት ሆቴል በስተጀርባ በሚገኘው የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
ተጫራቶች በሚያቀርቡት የጨረታ ሠነድ ጋር አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሠነዶች የሚከተሉት ናቸው፡፡
ሀ. የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣
ለ. ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታዎችን የተወጡና በጨረታው መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ፣ የአቅርቦት የምስክር ወረቀትና የሚጫረቱበትን ዋጋ፤ ከ50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ ብር የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
ሐ. ተጫራቶች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሠነድ ጋር የሚወዳደሩበትን ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቶች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ፡፡
መ. ተጫራቾች የሚያስይዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ(CPO) መጠን በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸ ሲሆን፤ አቀራረቡም በሲፒኦ የሚያዘው ጥሬ ገንዘብ ሆኖ ይህም በባንክ የተረጋገጠ | ሲፒኦ/ ብቻ ሆኖ ሲፒኦውን ከጨረታ ሠነዱ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
ሠ. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሰሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ መድኃኒያለም ት/ቤት አለፍ ብሎ በፌዴራል ፖሊስ መኖሪያ ቤት እና በገነት ቤ/ክርስቲያን መካከል በሚወስደው መንገድ 300 ገባ ብሎ ፅግሸት ሆቴል በስተጀርባ በሚገኘው የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ:: ስልክ ቁጥር 011 349 26 85/011 882 94 47
አዲስ አበባ ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ደውለው መጠየቅ ይቻላል

ስልክ ቁጥር፡- 057-89-99-911/12

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ


Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 18፥2012
Deadline: May 13, 2020



©walia tender

Report Page