Smart TV and Tv box remote

Smart TV and Tv box remote

BEKY JA

አዲሱ SMART Magic ሪሞት የሚሰጣቸው ጥቅሞች

1. ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከርቀት ማዘዝ እንችላለን

2. ሪሞቱ ከ Bluetooth በተጨማሪም Study IR (Infrared) ሲስተም አለው

3. ለሪሞቱ ምንም አይነት ባትሪ አትገዙለትም በረጅም ግዜ ቻርጅ ሲፈልግ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ነው አብሮት Charger Cable አለው

4. ይሔ ሪሞት ለተለያየ ዲቫይሶች ይሆናል ለምሳሌ ለማንኛውም Android Box (TV Smart ማድረጊያ) ፣ ለማንኛውም SMART TV (Android or WEBOS)፣ PC፣ Tables....

5. ሪሞቱ ሙሉ QWERTY Keyboard አለው

6. ይሞቱ Air Mouse ሲስተም አለው ይሔም ማለት ሪሞታችንን ወደ ቲቪ ስክሪን ትክክል አድርገን በእጃችን ሪሞታችንን ስናንቀሳቅስ አብራ Mouseሳ ትንቀሳቀሳለች

7. ይሔ ሪሞት በአጠቃላይ ከ Android, Windows, Linux እና Mac OS ጋር compatible ነው

8. ሪሞቱ ጠንካራ እና ኦርጅናል ነው በቀላሉ ቢወድቅም አይሰበርም በዛ ላይ ለአያያዝ ቀላል እና ቅርጥፍጥፍ ያለች ነች።

ይሔናንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ፎቶውን አሳይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ።

Bluetooth Magic Remote
Bluetooth Magic Remote
Bluetooth Magic Remote

Report Page