Send To TV

Send To TV

BEKY JA

Send TV Application ጥቅሙ ስልካችንን ወደ Android BOX በቀላሉ ፋይሎችን የምንልክበት ሲስተም ነው ይሔንን ለመጠም ስልካችን ላይ PlayStore ውስጥ ገብተን Send to TV ብለን ሰርች ማድረግ እና Install ማድረግ ነው በመቀጠል Android ቦክሳችን ላይ Playstore ወይም Aptoide አጥሊኬሽን ውስጥ ገብተን download ማድረግ ነው ካላገኛችሁን ከኛ አፑን Download ለማድረግ Click Here አጠቃቀሙን ከታች በቪዲዮ አስቀምጥልላችሗለሁ


How Send-To-TV Application Work?


Report Page