Secur ict

ለመጀመሪያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ሲ.ሲ ቲቪ ካሜራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ግንቦት 04 /2012 ዓ.ም እስከ ግንቦት 18/2012 ዓ.ም ድረስ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ብር 100 ( አንድ መቶ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ግንቦት19 /2012 ዓ. ም ከቀኑ 8 ፡00 እስከ 8 ፡30 ድረስ ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8 ፡35 ሰዓት በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
ለበለጠ መረጃ፡- 0912- 017378 ላይ መደወል ይቻላል።
ማዕከሉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ህጋዊ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020
© walia tender